የአዴት ሕዝብ ለሰላሙ እና ልማቱ እያደረገ ያለውን ትብብር አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዴት ከተማ አሥተዳደር የገነባቸውን የከተማ መሠረተ ልማቶች አስመርቋል።
የተመረቁት ልማቶች የንጹሕ መጠጥ ውኃ አቅርቦት፣ የከተማ መሐል የኮሪደር ልማት፣ የጌጠኛ ድንጋይ ንጣፍ መንገድ እና የወጣቶች መዝናኛ ክበብ ናቸው።
በከተማዋ ልማት እና...
ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ ኅብረተሰቡ ሕዝባዊ ደጀንነቱን አጠናክሮ ማስቀጠል አለበት።
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር እንጅባራ ከተማን ጨምሮ በሌሎች ከተሞች ጽንፈኝነትን የሚያወግዝ እና መንግሥት እየወሰደ ያለውን ሕግ የማስከበር ርምጃ የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፎች ተካሂደዋል።
በእንጅባራ ከተማ በተካሄደው የድጋፍ ሰልፉ የከተማው ነዋሪዎች፣ የመንግሥት...
በአዲስ ቅዳም ከተማ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በአዲስ ቅዳም ከተማ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
በሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ ጽንፈኝነትን አጥብቀን እናወግዛለን፣ ሰላምን እንሻለን፣ የጥይት ድምፅ መስማት አንፈልግም፣ ማኅበራዊ እረፍት እንሻለን፣ ከመንግሥት...
በአንከሻ ጓጉሳ ወረዳ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አስተዳደር አንከሻ ጓጉሳ ወረዳ እና በአገው ግምጃ ቤት ከተማ አስተዳደር ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።
ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፉ የመንግሥትን ሕግ የማስከበር ሂደት እውቅና የሚሰጥ...
የእንጅባራ ከተማ ነዋሪዎች ፅንፈኝነትን የሚያወግዝ እና መንግሥት እየወሰደ ያለውን ሕግ የማስከበር ርምጃ የሚደግፍ ሰልፍ...
እንጅባራ: ሰኔ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በድጋፍ ሰልፉ የከተማው ነዋሪዎች፣ የመንግሥት ሠራተኞች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ፈረሰኞች እና ሌሎችም የኅብረተሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል።
በሰልፉ ፅንፈኝነትን እናወግዛለን፣ ሰላም እንፈልጋለን፣ ልጆቻችንን ማስተማር እንሻለን፣ ጦርነት ይብቃ፣ የጥይት ድምፅ መስማት አንፈልግም የሚሉና ሌሎችም...








