ነገን ዛሬ መቅደም!

ባሕር ዳር: ሰኔ 17/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በበርካታ አካባቢዎች የሚገኙ የማኀበረሰብ ክፍሎች በየዓመቱ በክረምት ወቅት የጎርፍ ሰለባ እንደሚኾኑ በተለያዩ የመገናኛ ብዙኃን የምንሰማው ሐቅ ነው። ጎርፍ በሚያስከትለው ጉዳትም ድልድዮች እየተደረመሱ ትራፊኩ ይስተጓጎላል፤ እንስሳት...

በባሕር ዳር ከተማ እየተገነባ የሚገኘው የአማራ ሕዝብ ሙዚዬም የት ደረሰ?

👉 "ለግንባታ ሥራው መጓተት ምክንያቱ በተቋራጩ በኩል የሚቀርብ የፀጥታ እና የግብዓት አቅርቦት ችግር ነው" ባሕል እና ቱሪዝም ቢሮ 👉 "ለግንባታው የተያዘው የቅድመ ክፍያ ገንዘብ በወቅቱ ባለመከፈሉ ምክንያት የሙዚዬሙን ግንባታ በተያዘለት የጊዜ ገደብ ለማከናወን...

“የወልቃይት ጠገዴ ሕዝብ ማንነት ዘላቂ ሰላም በሚያመጣና ሕጋዊ ቅቡልነት ባለው መንገድ መፈታት ይገዋል” ርእሰ...

ሁመራ: ሰኔ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ነዋሪዎች ጋር በሁመራ ከተማ ተወያይተዋል። በውይይቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣...

“የነገን ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመፍጠር ዛሬ ላይ ሕጻናትን ማነጽ ይገባል”

ሰቆጣ: ሰኔ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 35ኛው የአፍሪካ ሕጻናት ቀን "የነገ ሀገር ተረካቢ ትውልድን ለማነጽ ሕጻናት ተኮር ተግባራትን እንከውን" በሚል መሪ መልዕክት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰቆጣ ከተማ በድምቀት ተከብሯል። በመርሐ ግብሩ ላይ ተገኝተው መልዕክት...

የዜጎችን የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት እየሠራ መኾኑን የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር...

ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ተሾመ ዋለ ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ እንደገለጹት ከተማ አሥተዳደሩ የዜጎችን የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ ጥያቄ ለመመለስ በትኩረት እየሠራ ነው። በ2014 ዓ.ም እና...