በአውሮፓ ኅብረት ድጋፍ የሚከናወን የአደጋ ተጋላጭነት ቅነሳ ፕሮጀክት ይፋ ተደረገ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል አደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኮሚሽን ከአውሮፓ ኅብረት ያልተማከለ የአደጋ ስጋት ቅነሳ አሥተዳደር በኢትዮጵያ ጋር የሁለተኛ ዙር ፕሮጀክት እወጃ ዙሪያ ውይይት አድርጓል። በውይይቱ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ...

ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በመካነ ሰላም ከተማ የሚገነቡ የመሠረተ ልማት ሥራዎችን ጎበኙ።

ደሴ: ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሰላም ከተማ የሚገነቡ የመሠረተ ልማት ሥራዎችን ጎብኝቷል። ምክትል ርእሰ መሥተዳድሩ በተለይም ለአሚኮ እንዳሉት በከተማዋ የሚሠሩ የመሠረተ ልማት ሥራዎች ሕዝቡ...

ቱሪዝሙን ለማነቃቃት ሁሉም ተቋማት የየራሳቸው ድርሻ ይወጡ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎጃም ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ በዞኑ ያለውን የቱሪዝም ሃብት የማስተዋወቅ አውደ ርዕይ እና የቱሪዝም ትራንስፎርሜሽን ምክር ቤት የማቋቋም የውይይት መድረክ አካሂዷል። የቱሪዝም ሃብቶችን ማስተዋወቅ እና የቱሪዝም ትራንስፎርሜሽን...

3 ነጥብ 4 ሚሊዮን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት ማጠናቀቁን የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ግብርና መምሪያ የአረንጓዴ ዐሻራ የችግኝ ተከላ የማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሂዷል። ‎የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ባለፈው ዓመት...

አርሶ አደሮች እስከ ሐምሌ መጨረሻ ድረስ ሊዘሩ የሚችሉትን የሰብል ዓይነቶች መርጠው ቢዘሩ ውጤታማ ይኾናሉ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ዝናብ ዘግይቶ በገባባቸው አካባቢዎች አርሶ አደሮች እስከ ሐምሌ ወር መጨረሻ ድረስ ሊዘሩ የሚችሉትን የሰብል ዓይነቶች እንደየ ሥነ ምኅዳሩ ጠባይ ለይተው በመዝራት ምርት እና ማርታማነታቸውን ማረጋገጥ...