የሰላም ግንባታ ጥረቶችን እና የልማት እንቅስቃሴዎችን ለማጠናከር ያለመ ምክክር በወግዲ ወረዳ ተካሄደ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በወግዲ ወረዳ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ላይ ምክክር አካሂደዋል። ምክክሩ "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም" በሚል...
መንግሥት ምንጊዜም ለሰላም አማራጭ ቅድሚያ ይሰጣል።
ባሕርዳር: ሰኔ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) በደቡብ ወሎ ዞን ከቦረና ወረዳ እና ከመካነ ሰላም ከተማ ነዋሪዎች ጋር በሰላም እና ልማት ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል።
በውይይቱ የደቡብ ወሎ ዞን...
ሰላምን ለማጽናት በተካሄዱ ሰልፎች የወጣቶች እና የሴቶች ሚና ምን ነበር ?
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሞኑን በአማራ ክልል ሰላምን በመደገፍ ግጭትን በማውገዝ በተለያዩ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች ተካሂደዋል።
በተካሄዱት ሰልፎች ወጣቶች እና ሴቶች በንቃት በመሳተፍ ስለ ሰላም ያላቸውን ፍላጎት ያሳዩባቸው እንደነበሩ...
ወባን የገቱ ጠንካራ እጆች እንዳይዝሉ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ባለፈው ዓመት ከ1 ነጥብ 8 ሚሊዮን በላይ ሰዎች በወባ በሽታ ታመው ሕክምና አግኝተዋል፡፡ የበሽታውን ሥርጭት የመከላከል እና የመቆጣጠር ሥራ ለጤናው ዘርፍ ብቻ የማይተው በመኾኑ የክልሉ ማኅበረሰብ፣...
ሰላም የአንድ አካል ብቻ አይደለም።
ባሕር ዳር: ሰኔ 25/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም ለአንድ አካል ብቻ እንደማይጠቅም ሁሉ በአንድ አካል ብቻ አይጠበቅም። ሰላምን የሚጠብቁት ሁሉም መኾን አለባቸው። ሁሉም ለሰላም ዘብ እስካልቆመ ድረስ የተሟላ ሰላም አይኖርም።
የተሟላ ሰላም በሌላ ጊዜ ደግሞ...








