ዘላቂ ሰላምን ለማጽናት እና የልማት እንቅስቃሴዎችን ለማጠናከር ዓላማ ያደረገ ውይይት ከወረኢሉ ከተማ እና...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) ከወረኢሉ ከተማ እና ወረዳ ከተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ላይ ውይይት እያካሄዱ ይገኛሉ። "ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም...

በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ ሰው ተኮር የልማት ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።

ባሕር ዳር: ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የ2017 በጀት ዓመት የፓርቲ እና የመንግሥት ሥራዎች ዓመታዊ የማጠቃለያ ግምገማ እንዲሁም የቀጣይ 90 ቀናት እቅድ ኦሬንቴሽን መድረክ አካሄዷል። የከተማዋ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ...

በ2018 በጀት ዓመት ካለፈው በላቀ ለመሥራት እና የከተማዋን ሰላም ለመጠበቅ በሰፊው ታቅዷል።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሞላ ሁሴን ባለፉት ሁለት ዓመታት እንደ ክልል የገጠመውን ችግር ለመፍታት በርካታ ሥራዎች መከናወናቸውን አንስተዋል። ችግሮችን ለመፍታት ከግማሽ ሚሊዮን...

በከተማ አሥተዳደሩ ከ234 ሺህ በላይ የኅብረተሰብ ክፍሎች የጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ኾነዋል።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በማኅበረሰብ አቀፍ የጤና መድኅን አገልግሎት የተሻለ አፈጻጸም የነበራቸው ክፍለ ከተሞች ዕውቅና ተሰጥቷቸዋል። ዕውቅና ከተሰጣቸው ክፍለ ከተሞች ውስጥ የጣና ክፍለ ከተማ አንዱ ነው። የክፍለ...

“ሰላም እና ልማት የትብብር ውጤት ነው” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ደሴ ፡ ሰኔ 26/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴንን(ዶ.ር) ጨምሮ የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከወግዲ ወረዳ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር በዘላቂ የሰላም እና ልማት ዙሪያ መክረዋል። በውይይቱ የተሳተፉ ነዋሪዎች...