ከ250 ሺህ በላይ አርሶ አደሮች ሁለተኛ ደረጃ የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር ወስደዋል።

እንጅባራ: ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር መሬት መምሪያ የ2017 በጀት አመት የሥራ አፈፃፀሙን ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በእንጅባራ ከተማ ገምግሟል። የብሔረሰብ አሥተዳደሩ መሬት መምሪያ ኀላፊ በላይነህ የኔሰው የመሬት አሥተዳደር ሥርዓትን ለማዘመን የተጀመሩ...

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ሊከሰት የሚችለውን የወባ ወረርሽኝን ለመከላከል እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የወባ ወረርሽኝ ከሚከሰትባቸው አካባቢዎች መካከል ማዕከላዊ ጎንደር ዞን አንዱ ነው። በዞኑ የሚገኙ ሁሉም ወረዳዎች ለወባ ተጋላጭ መኾናቸውን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታውቋል። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ...

የወባ ስርጭት ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ጭማሪ አሳይቷል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ 12 ሺህ 291 የሚኾኑ ሰዎች በወባ በሽታ መያዛቸውን የሰሜን ሸዋ ዞን ጤና መምሪያ የኅብረተሰብ ጤና መከላከልና መቆጣጠር ኬዝ ቲም አስተባባሪ በላይሁን ከበደ ተናግረዋል፡፡ ይህ በ2016 ዓ.ም...

የሕዝብን ሰላም ለመጠበቅ በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ ሁሉ ለመድረስ ዝግጁ መኾናቸውን የሰላም አስከባሪ አባላት...

ደብረብርሃን፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ከአጋር የጸጥታ አካላት ጋር በጋራ በመኾን ከፍተኛ አስተዋጽኦ ላበረከቱ ለሰላም አስከባሪ አባላት የደብረብርሃን ከተማ አሥተዳደር የምሥጋና እና ዕውቅና መርሐግብር አከናውኗል። የሰላም አስከባሪ አባላቱ ከአጋር የጸጥታ አካላት ጋር...

አረንጓዴው እሳቤ ከውስጥ ወደ ውጭ።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ምሥራቃዊቷ ኮከብ ኢትዮጵያ ጥቁር ለኾነ ሁሉ ማብራት የጀመረችው ዛሬ አይደለም። በዚያ በጨለማው ዘመን ለብዙዎች መመኪያ እና ኩራት ነበረች። ኮርታ ማኩራት የቻለች ድንቅ ሀገርም ናት። ያቺ ታላቅ ሀገር ለአፍሪካውያን ጥላ...