የጤና ጣቢያዎችን የአገልግሎት አሰጣጥ ለማስተካከል እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያ በሥሩ የሚገኙ ጤና ጣቢያዎች በ2017 በጀት ዓመት ያከናዎኗቸውን ሥራዎች እና የመልካም አሥተዳደር ችግሮችን በመገምገም የ2018 ዕቅድ ትውውቅ በተለያዩ መድረኮች አካሂዷል። በግሽ ዓባይ ክፍለ...

የደዋጨፋ ወረዳ ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ ያስገነባቸውን ፕሮጄክቶች ማጠናቀቁን አስታወቀ።

ከሚሴ: ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር የደዋጨፋ ወረዳ በ2017 በጀት ዓመት ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች አስመርቋል። የደዋጨፋ ወረዳ ዋና አሥተዳዳሪ መሐመድ ጌታቸው በበጀት ዓመቱ ከ18 በላይ ፕሮጀክቶችን ከ500 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ ወረዳው ገንብቶ...

ወባን ለመከላከል ለአካባቢ ቁጥጥር ሥራ ትኩረት መሥጠቱን የምዕራብ ጎንደር ዞን ጤና መምሪያ ገለጸ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወባማ ከኾኑ አካባቢዎች ውስጥ ምዕራብ ጎንደር ዞን አንዱ ነው። በዞኑ በ2017 በጀት ዓመት ከተመረመሩ 673 ሺህ 743 ሰዎች ውስጥ 127 ሺህ 647 የሚኾኑት በወባ በሽታ መጠቃታቸውን የዞኑ...

ዝክረ ሐምሌ አምስት በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየታሰበ ነው።

ሁመራ፡ ሐምሌ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ዝክረ ሐምሌ 05/2008 ዓ.ምን በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየታሰበ ነው። ዝክረ በዓሉን በማስመልከት የክልልና የዞን ከፍተኛ መሪዎች ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የፓናል ውይይት እያደረጉ ሲኾን...