የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽንን የማዘመኑ ሥራ በሚፈለገው ልክ ተሠርቷል።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውኃ ሥራዎች ኮርፖሬሽን የሥራ አመራር ቦርድ የኮርፖሬሽኑን የሕንጻ እድሳት፣ የውስጥ አደረጃጀት፣ ምቹ የሥራ ከባቢ ፈጠራን እና የቴክኖሎጂ አጠቃቀም ጎብኝቷል። የሥራ አመራር ቦርዱ ሠብሣቢ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)...

በደዌ ሀረዋ ወረዳ የተገነቡ መሠረተ ልማቶች ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።

ከሚሴ፡ ሐምሌ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ደዌ ሀረዋ ወረዳ በ2017 በጀት ዓመት የተገነቡ መሠረተ ልማቶች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ተመርቀዋል። ከተመረቁ ፕሮጀክቶች መካከል የመስኖ ካናል፣ የንፁህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት፣ ጤና ኬላ...

ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች እና ሕጻናት አገልግሎት የሚሰጡ የሕክምና ክፍሎች ተገንብተው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።

ደብረ ማርቆስ፡ ሐምሌ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ኢዱኬሽን ሰስቴነብል ዲቨሎፕመንት" የተባለ መንግሥታዊ ያልኾነ ድርጂት ከ2 ነጥብ 1 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጭ ጥቃት ለደረሰባቸው ሴቶች እና ሕጻናት አገልግሎት የሚሰጡ የሕክምና መስጫ ክፍሎችን ገንብቶ አስረክቧል። "ኤዱኬሽን ሰስቴነብል...

ለመጭው ትውልድ ነጻነትን እንጂ ተሻጋሪ ዕዳ አናወርስም።

ሁመራ፡ ሐምሌ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የወሰንና ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ራሱን ከህውሓት አፈና በጀግንነት የተከላከለበትን እና ለዛሬው ነጻነት ምክንያት መኾኑን በማሰብ በሁመራ ከተማ በደመቀ...

የደብረ ታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመረቀ።

ደብረ ታቦር: ሐምሌ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በተለያዩ የሙያ መስኮች ያሠለጠናቸውን 315 ተማሪዎችን ለ28ኛ ጊዜ አስመርቋል። ከተመራቂዎች ውስጥ 173 የሚኾኑት ሴት ናቸው። በምረቃ ሥነ ስርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት የኮሌጁ ዲን በላይ...