ዛሬ የለገስነው ደም ነገ ለእኛም ነው።

ደብረ ታቦር: ሐምሌ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ደም በመለገስ ሕይወትን ያድኑ" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የክረምት በጎ ፈቃድ አካል የኾነው የደም ልገሳ መርሐ ግብር ተካሂዷል። ደም ሲለግሱ ያገኘናቸው የበጎ ፈቃድ ደም...

የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች አቀባበል ተደረገላቸው።

ባሕርዳር፡ ሐምሌ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን እየተቀበሉ ለሰላም እየገቡ ነው። ከሰሞኑ መንግሥት ያደረገላቸውን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ለገቡ ከ467 በላይ ለሚኾኑ ታጣቂዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በሰሜን...

አረንጓዴ አሻራ ምቹ ሀገርን ለትውልድ ለማስተላለፍ የሚያስችል ነው።

ጎንደር: ሐምሌ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎ የብልጽግና ፓርቲ የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ችግኝ ተክለዋል። ‎ ‎የብልጽግና ፓርቲ ዋና ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ ፍቃዱ ተሰማ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ7 ዓመት በፊት...

ዝክረ ሐምሌ 5/2008 ዓ.ም ዘጠነኛ ዓመት በጎንደር ከተማ እየታሰበ ነው።

ጎንደር፡ ሐምሌ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ''ለትውልድ እዳ አናወርስም'' በሚል መሪ መልዕክት የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች በተገኙበት በጎንደር ከተማ ቀኑ እየታሰበ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣...

ሐምሌ 5/2008 ዓ.ም የአማራ ሕዝብ የነጻነት መሠረት የተጣለበት ነው።

ሁመራ፡ ሐምሌ 5/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዝክረ ሐምሌ 5 በሁመራ ከተማ ተከብሯል። ለ9ኛ ጊዜ በተከበረው በዚህ በዓል ላይ የአማራ ክልል እና የዞኑ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች፣ የመከላከያ ሠራዊት ከፍተኛ አዛዦች፣ ከመላው አማራ ክልል በክብር የተጋበዙ እንግዶች፣...