ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃን እያጣራ መኾኑን የአማራ ክልል ሲቭል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ሀብት አሥተዳደር እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሥሩ የሚቆጣጠራቸውን እና የሚደግፋቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ነው።
የአማራ ክልል ...
ጉዳት የደረሰባቸውን ትምህርት ቤቶች መልሶ እየገነባ መኾኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም እየገመገመ ነው።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2017 በጀት ዓመት ያከናወናቸውን...
በዘንድሮው መኸር ከ187 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የግብርና፣ አካባቢ ጥበቃ እና የውኃ ሃብት ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሥሩ የሚከታተላቸውን የግብርና፣ የውኃ እና ኢነርጂ፣ የመስኖ እና ቆላማ አካባቢ፣ የመሬት ቢሮ እና...
ተመራቂ ተማሪዎች ጥሩ የማኅበረሰብ መሪ መኾን ይገባቸዋል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን እያስመረቀ ነው። በምረቃ መርሐ ግብሩ ላይ በክብር እንግድነት የተገኙት በኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር የአሥተዳደር እና መሠረተ ልማት ዘርፍ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ እና የሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ተወካይ...
አሚኮ ለሰላም እና ለሃሳብ ብዝኃነት በልዩ ትኩረት ሠርቷል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ሃብት አሥተዳደር እና ቱሪዝም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሥሩ የሚቆጣጠራቸውን እና የሚደግፋቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም እየገመገመ ይገኛል።
የአሚኮ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ...








