አልማ በታች አርማጭሆ ወረዳ ያስገነባቸውን ሁለት የመማሪያ ሕንጻዎች ለአገልግሎት ክፍት አደረገ።

ጎንደር: ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሕንፃዎቹ ስምንት የመማሪያ ክፍሎችን የያዙ ሲኾኑ ከ6 ሚሊዮን ብር በላይ ወጭ እንደተደረገባቸው የጎንደር አካባቢ አልማ ማስተባበሪያ ጽሕፈት ቤት ዳይሬክተር ደረጀ ዘውዴ ተናግረዋል። ‎ ተቋማቸው ‎በበጀት ዓመቱ 160 ሚሊዮን ብር ከአባላቱ...

“የሕግ የበላይነትን ማረጋገጥ የሕዝባችን የሕልውና ጉዳይ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመንግሥትን የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸምን...

ፀደይ ባንክ በቀጣይ አገልግሎቶችን ዲጂታላይዝ በማድረግ ተደራሽ ለመኾን እየሠራ ነው።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፀደይ ባንክ ከማስተር ካርድ እና የሰፖርስ ኤዱኬሸን ጋር አብሮ ለመሥራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል። የፀደይ ባንክ የዲጂታል እና ብራንች ባንኪንግ ምክትል ፕሬዝዳንት ቴዎድሮስ ታደሰ ባንኩ በዘርፉ ሥራ በጀመረባቸው ሦሥት ዓመታት...

የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ተማሪዎችን አስመረቀ፡፡

ጎንደር: ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ የሚገኘው የጠዳ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በዲፕሎማ የጤና ዘርፍ ሲያስተምራቸው የቆዩ 571 ተማሪዎችን ነው ዛሬ ያስመረቀው። ተመራቂዎቹ በነርሲንግ፣ በፋርማሲ ቴክኒሽያን፣ በሜዲካል ላብራቶሪ፣ በሚድ ዋይፈሪ እና በጤና መረጃ ቴክኒሽያን አምስት...

“የመካከለኛው ዘመን ቅርሶችን ለመጠገን የሚረዳ የኖራ ፋብሪካ በግንባታ ላይ ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመንግሥትን የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም...