ምክር ቤቱ የተሻሻለውን የአሥፈፃሚ አካላት እንደገና ማቋቋሚያ፣ ሥልጣን እና ተግባራት መወሰኛ አዋጅን አጸደቀ።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ የሦስተኛ ቀን ጉባኤውን እያካሄደ ነው። በሦስተኛ ቀን ጉባኤው በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የተሻሻለው የአሥፈፃሚ አካላት...

ማዕድን ሚኒሥቴር ከ350 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ተሽከርካሪዎችን እና ኮንፒተሮችን ለክልሎች ድጋፍ አደረገ።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕድን ሚኒሥቴር ከ350 ሚሊዮን ብር በላይ ግምት ያላቸው ተሽከርካሪዎችንና ኮምፒተሮችን ለክልሎች ድጋፍ አድርጓል። ድጋፉን ያስረከቡት የማዕድን ሚኒሥትሩ ኢንጂነር ሀብታሙ ተገኘ በክልሎች ያለውን የተሽከርካሪ እጥረት ለመፍታት ሚኒሥቴር መሥሪያ ቤቱ...

የትራንስፖርት አገልግሎትን በሥርዓት እንዲመራ ማድረግ ተችሏል።

ሰቆጣ፡ ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትራንስፖርት ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ከ2017ዓ.ም ጀምሮ የሦስተኛ ወገን እና የተርጋ ቁጥር አገልግሎት መሥጠት ጀምሯል። የአገልግሎቱ ተጠቃሚ ከኾኑት መካከል የሦስት እግር አሽከርካሪው ዘውዱ ማረው አዳዲስ ተሽከርካሪ ለማስገባት...

የአማራ ክልል ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ የሦስተኛ ቀን ውሎ ተጀምሯል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔው የሦስተኛ ቀን የጉባዔ ውሎ ማካሄድ ጀምሯል። ምክር ቤቱ በሦስተኛ ቀን ጉባዔው የተለያዩ አዋጆች...

“6 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለውጭ ገበያ ማቅረብ ተችሏል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔውን እያካሄደ ነው። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት አቅርበዋል። በአፈጻጸም...