ጣና ነሽ “፪” ቡሬ ከተማ ደረሰች።

ጣና ነሽ "፪" ቡሬ ከተማ ስትደርስ አቀባበል ተደርጎላታል። ጣና ነሽ "፪" ወደ መዳረሻዋ ጣና ሕይቅ መጓዝ ከጀመረች ቆይታለች። በተጓዘችባቸው ጎዳናዎች፣ በምትደርስባቸው ከተሞች ኢትዮጵያውያን አቀባበል አድርገውላታል። በደስታም ሸኝተዋታል። ጣና ነሽ "፪" በጣና ሕይቅ...

በምዕራብ ጎንደር ዞን ከእጣን እና ሙጫ ምርት ከ108 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ...

ገንዳውኃ፡ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ ከ5 ሺህ 80 ኩንታል በላይ እጣን እና ሙጫ ምርት መሠብሠብ መቻሉን የምዕራብ ጎንደር ዞን አካባቢና ደን ጥበቃ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ገልጿል። የዞኑ አካባቢ እና ደን ጥበቃ ተጠሪ ጽሕፈት...

የምክር ቤቱ መደበኛ ጉባኤ ሹመት በማጽደቅ ተጠናቀቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔ ሁለት የፍርድ ቤት ዳኞችን ሹመት በማጽደቅ ተጠናቅቋል። ምክር ቤቱ ያጸቀደው የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ...

የአልማ አቅም ሕዝቡ ነው።

ደሴ፡ ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ከአማራ ልማት ማኅበር አልማ ጋር ከዩኒሴፍ በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ደጋን ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ለእናቶች እና ሕጻናት ሕክምና መስጫ በሰባት ሚሊዮን...

የአማራ ክልል የ2018 በጀት ዓመት ጥቅል በጀት 225 ቢሊዮን 453 ሚሊዮን ብር ኾኖ ፀደቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 22/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባዔ የአራተኛ ቀን ውሎ እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ በአራተኛ ቀን ውሎው የክልሉን መንግሥት ጥቅል...