የልማት አርበኞች አሻራቸውን ሊያሳርፉ ነው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የአረንጓዴ አሻራ አርበኞች አሻራቸውን ለማሳረፍ ወደ ችግኝ መትከያ ቦታዎች እየተመሙ ነው። የአረንጓዴ አሻራ አርበኞች የሚተከሉ ችግኞችን በመያዝ ወደተዘጋጀው ተፋሰስ እያመሩ ነው። የችግኝ ተከላው በሰቆጣ ከተማ አማኑኤል...

በማረሚያ ቤቶች የሰብአዊ መብት አያያዝ ዋነኛው ትኩረት ነው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን የ2017 በጀት ዓመት የሥራ እፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ አካሂዷል። የአማራ ክልል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ኮሚሽነር ረዳት ኮሚሽነር ሀብታሙ ሲሳይ...

“የተሰጠን ዕውቅና በሙያችን የልኅቀት ማዕከል ኾነን ሕዝብን እንድናገለግል አደራም ጭምር ነው” ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት በ6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፣ 10ኛ መደበኛ ጉባኤው ማጠናቀቂያ ላይ ለርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ፣ ለአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው እና...

ጣና ነሽ “፪” ቡሬ ከተማ ደረሰች።

ጣና ነሽ "፪" ቡሬ ከተማ ስትደርስ አቀባበል ተደርጎላታል። ጣና ነሽ "፪" ወደ መዳረሻዋ ጣና ሕይቅ መጓዝ ከጀመረች ቆይታለች። በተጓዘችባቸው ጎዳናዎች፣ በምትደርስባቸው ከተሞች ኢትዮጵያውያን አቀባበል አድርገውላታል። በደስታም ሸኝተዋታል። ጣና ነሽ "፪" በጣና ሕይቅ...

በምዕራብ ጎንደር ዞን ከእጣን እና ሙጫ ምርት ከ108 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር በላይ ገቢ...

ገንዳውኃ፡ ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ ከ5 ሺህ 80 ኩንታል በላይ እጣን እና ሙጫ ምርት መሠብሠብ መቻሉን የምዕራብ ጎንደር ዞን አካባቢና ደን ጥበቃ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ገልጿል። የዞኑ አካባቢ እና ደን ጥበቃ ተጠሪ ጽሕፈት...