የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦
በካራማራ ሰንሰለታማ ተራሮች በተከበብችው ጅግጅጋ ከተማ አረንጓዴ አሻራ ተጨማሪ ሃብቷ እና ውበቷ ነው።
የምስራቅ ኢትዮጵያ ጌጥ፣ የብዙኃን መናህሪያ እና የእንግዳ ተቀባይ ሕዝብ ምድር በሆነችው ጅግጅጋ ከተማ ዛሬ የአረንጓዴ አሻራችንን አሳርፈናል።
ዛሬ በኢትዮጵያ "በመትከል ማንሰራራት" በ7ኛ ዓመት...
የልህቀት እና ዲዛይን ቁጥጥር ኮርፖሬሽን የሥራ አመራር ቦርድ አባላት አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ይርጋ ሲሳይ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ አቶ አብርሃም አያሌው የልህቀት እና ዲዛይን ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና ሌሎች የሥራ...
የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው።
ደብረ ብርሃን፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "በመትከል ማንሰራራት" በሚል መሪ መልዕክት በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተተገበረ ያለው የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች እየተሳተፉ ይገኛሉ።
በችግኝ ተከላ መርሐ ግብሩ ላይ...
የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው።
ጎንደር ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ)የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኀላፊዎች፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መሪዎች እና አባላት፣ ከተማዋ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።
ዘጋቢ:-...
አማራ ክልል ሰላሙን አጽንቶ በአረንጓዴ ልማት ሥራ ላይ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር መሪዎች ከባሕር ዳር ነዋሪዎች ጋር በመኾን ከንጋቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በድባንቄ ተራራ ላይ ችግኝ እየተከሉ ነው።
በዚሁ መርሐ ግብር ላይ እየተሳተፉ የሚገኙት...








