የተተከሉ ችግኞች እንዲጸድቁ ከኅብረተሰቡ ጋር በቅንጅት እንደሚሠራ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ገለጸ።
ጎንደር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የከተማ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች፤ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መሪዎች፣ አባላት እና የከተማዋ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።
የጎንደር ከተማ...
ደሴን ከጎርፍ ተጋላጭነት ለመጠበቅ ችግኞችን መትከል ይገባል።
ደሴ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአንድ ጀንበር 700 ሚሊዮን ችግኝ የመትከል መርሐግብር አካል የኾነው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በደሴ ከተማ በመካሄድ ላይ ነው።
በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብሩ ላይ የደሴ ከተማ እና የገጠር ቀበሌ ነዋሪዎች...
ችግኞችን በመትከል የመጽደቅ ምጣኔያቸውን ማሳደግ ይገባል።
ደብረብርሃን፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሄደ ይገኛል።
የአረንጓዴ አሻራ መርሐግብር ለመጭው ትውልድ እና ለሀገር ግንባታ መሠረት እየጣለ የሚገኝ ሀገራዊ ንቅናቄ ነው ያሉት የከተማ...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ መልዕክት፦
በካራማራ ሰንሰለታማ ተራሮች በተከበብችው ጅግጅጋ ከተማ አረንጓዴ አሻራ ተጨማሪ ሃብቷ እና ውበቷ ነው።
የምስራቅ ኢትዮጵያ ጌጥ፣ የብዙኃን መናህሪያ እና የእንግዳ ተቀባይ ሕዝብ ምድር በሆነችው ጅግጅጋ ከተማ ዛሬ የአረንጓዴ አሻራችንን አሳርፈናል።
ዛሬ በኢትዮጵያ "በመትከል ማንሰራራት" በ7ኛ ዓመት...
የልህቀት እና ዲዛይን ቁጥጥር ኮርፖሬሽን የሥራ አመራር ቦርድ አባላት አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ይርጋ ሲሳይ በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ አቶ አብርሃም አያሌው የልህቀት እና ዲዛይን ቁጥጥር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ እና ሌሎች የሥራ...








