የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በምሥራቅ ጎጃም ዞን የተለያዩ አካባቢዎች እየተካሄደ ነው።

ደብረ ማርቆስ: ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ዞናዊ የአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በአነደድ ወረዳ አምበር ከተማ እየተካሄደ ነው። የዞኑ ግብርና መምሪያ ኀላፊ አበበ መኮንን በአንድ ጀንበር የችግኝ ተከላ መርሐ...

የሚተከሉ ችግኞች የተራቆቱ አካባቢዎችን ወደአረንጓዴነት እየመለሱ ነው።

ጎንደር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በላይ አርማጭሆ ወረዳ ችራ ቀበሌ እየተካሄደ ነው። በችግኝ ተከላው ላይ የማዕከላዊ ጎንደር ዞን እና የላይ አርማጭሆ ወረዳ የሥራ ኀላፊዎችን ጨምሮ ነዋሪዎች...

ተፈጥሮን መጠበቅ የትውልድ አደራ ነው።

ሁመራ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ወፍ አርግፍ ከተማ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ላይ የሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላትን ጨምሮ በርካታ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተሳትፈዋል። ተፈጥሮን በአረንጓዴ አሻራ በመጠበቅ...

የአንድ ጀንበር የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እየተካሄደ ነው።

ከሚሴ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የችግኝ ተከላ መርሐግብሩ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ሁሉም ከተማ እና ወረዳዎች ከንጋቱ ጀምሮ እየተካሄደ የሚገኘው። በተከላው የመንግሥት የሥራ ኀላፉዎች የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የተለያዩ የማኅበረሰብ ክፍሎች፣ የሀገር መከላከያ ሠራዊት መኮንኖች እና አባላት፣ እየተሳተፉ...

“ሥነ ምህዳርን ከሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ጋር አስተሳስሮ መሥራት ለማይበገር የኢኮኖሚ እድገት ቁልፍ ነው” በለጠ...

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር በለጠ ሞላ(ዶ.ር)ን ጨምሮ የሥራ ኀላፊዎች እና ሠራተኞች በአዲስ አበባ አይ ሲቲ ፓርክ አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል። በዚህ መርሐ ግብር መልእክት ያስተላለፉት ሚኒስትሩ ሀገሪቱን በአረንጓዴ...