የባሕር ዳር ከተማ የኮሪደር ልማት የከተማዋን የተፈጥሮ ውበት ይበልጥ የሚያጎላ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ፣ የአሚኮ፣ የአማራ የስቴት ዩኒቨርሲቲ እና የአማራ ክልል ምክር ቤት ሠራተኞች እና መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
የጉብኝቱ ተሳታፊ የኾኑት የሽዋስ አማረ
በከተማ...
የተሰጣቸው ሥልጠና ለሚሠሩት ተግባር ተጨማሪ አቅም እንደፈጠረላቸው ሴት መሪዎች ተናገሩ፡፡
ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ከዞን፣ ከከተማ አሥተዳደር እና ከወረዳ ለተውጣጡ ሴት የሥራ ኅላፊዎች እና እጩ ሴት መሪዎች በባሕር ዳር ከተማ ሲሰጠው የነበረው ሥልጠና ተጠናቋል።
ሥልጠናው...
በጽንፈኛ ቡድኑ ተይዞ የነበረን የውኃ ማውጫ ማሽን ማስመለሱን የሀገር መከላከያ ሠራዊት አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጽንፈኛ ቡድኑ ተይዞ የነበረን የውኃ ማውጫ ማሽን ማስመለሱን የሀገር መከላከያ ሠራዊት አስታውቋል።
በሀገር መከላከያ ሠራዊት በ304ኛ ኮር የ79ኛ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ኮሎኔል ገብረ ኪዳን ሀድጉ ጽንፈኛ ቡድኑ በአማራ...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የገዘፈ እና የላቀ ኾኗል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ እና የማስተማር ሆስፒታሉ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የቀድሞ የትምህርት ሚኒስትሮች ስለ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የነበራቸውን ትዝታ ገልጸዋል።
የቀድሞዋ የትምህርት ሚኒስትር አምባሳደር...
ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለባለውለታዎች እውቅና ሰጠ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ እና የማስተማሪያ ሆስፒታሉ 100ኛ ዓመት ምሥረታ ማጠቃለያ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ ለተቋሙ እና ለሀገር አሥተዋጽኦ ላበረከቱ ድርጅቶች እና ግለሰቦች በዩኒቨርሲቲው የሚገኙ ሕንጻዎች በስማቸው...








