ከ58 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት በመኸር ሰብል መሸፈኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።

ከሚሴ፡ ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የመኸር እርሻ ሥራ በስፋት ከሚከናወንባቸው አካባቢዎች መካከል የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ተጠቃሽ ነው። በብሔረሰብ አሥተዳደሩ አርጡማ ፉርሲ ወረዳ የወገሬ ደበሶ እና የዲምቱ ጨቆርሶ ቀበሌ አርሶ አደሮች አካባቢያቸው ለመኸር...

ለሻደይ በዓል የሚመጡ እንግዶች በአግባቡ ለማስተናገድ ዝግጅት ተደርጓል።

ሰቆጣ፡ ነሐሴ 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሻደይ በዓል በዋግ ኽምራ ከነሐሴ 16/2017 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 21/2017 ዓ.ም ድረስ በድምቀት የሚከበር የልጃገረዶች የነጻነት በዓል ነው።   የሻደይን በዓል ከመላው የዋግ አካባቢ የተውጣጡ ልጃገረዶች የባሕል ትርዒት ለማቅረብ ወደ ሰቆጣ...

“ጾመ ፍልሰታ ሐዋርያት ያጡትን ያገኙበት ሱባዔ” 

ባሕር ዳር: ነሐሴ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጾመ ፍልሰታ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስትያን ተናፋቂ አጿማት መካከል አንዷ እንደኾነች ይነገራል። ጾመ ሐዋርያት፣ የሱባዔ ጾም፣ ጾመ ማርያም እየተባለም ይጠራል።   ትርጓሜውን ስንመለከት ፍልሰታ ማለት ፈለሰ፤ ተሰደደ፤ ተጓዘ፤ ከአንድ ቦታ...

“ህያው አሻራዎች”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አበው" ከስብ ስም ይሸታል" ይላሉ በጎ የሠራን ግለሰብ ሲያወድሱ። አንድ ሰው በሕይዎት ሲኖር ከመቃብር በላይ የሚውል ሠናይ ምግባርን አስቀምጦ በማለፍ ስሙን ዘላለማዊ ማድረጉ የሚያስመሰግነው ይኾናል።   ቅን ልቦና ያላቸው ግለሰቦች...

የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች አቀባበል ተደረገላቸው። 

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 03/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኤልያስ አበበ ዛሬን ጨምሮ ባለፉት ቀናት በሰሜን ሸዋ ዞን መርሀቤቴ በገጠር...