በትምህርት ቁሳቁስ እና በምግብ እጥረት ምክንያት ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ መራቅ የለባቸውም።
ደሴ: ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ከተለያዩ አካላት በማሰባሰብ ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ ለተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል።
በድጋፍ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል...
በአማራ ክልል የተከሰተውን የኮሌራ ወረርሽኝ ለመቆጣጠር እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
በክረምት ወቅት በስፋት ከሚከሰቱ ተላላፊ በሽታዎች መካከል የኮሌራ በሽታ ተጠቃሽ ነው። በተለይ በዚህ ወቅት በአማራ ክልል ክስተቱ ስለመስፋፋቱ የክልሉ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል።በኢንስቲትዩቱ የበሽታዎች እና የጤና ሁኔታዎች ምላሽ አሰጣጥ...
“የ2018 በጀት ዓመት ታላላቅ ሀገራዊ እና ክልላዊ ተልዕኮዎችን የምንፈጽምበት ዓመት ይኾናል” አፈ ጉባኤ ፋንቱ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት መሪዎች እና ሠራተኞች በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ እየተወያዩ ነው።
በመድረኩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክር ቤቱ ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ በ2017 በጀት...
ለትምህርት የደረሱ ሕፃናት ወደ ትምህርት ቤት እንዲገቡ እና ትምህርታቸውን ያቋረጡም እንዲመለሱ ጥሪ ቀረበ።
ደብረብርሃን፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኤልያስ አበበ ሰሜን ሽዋ ትምህርት እና ጥበብን መገለጫው ያደረገ ሕዝብ የሚኖርበት አካባቢ ነው ብለዋል።የሰሜን ሸዋ ሕዝብ ለትምህርት ባለው የቆየ ግንዛቤ...
በጦርነቱ የወደሙ መሠረተ ልማቶችን ለመገንባት እየተሠራ ነው።
ሰቆጣ፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በጦርነት የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ በማቋቋም የሚታወቀው ዩ ኤን ዲ ፒ ፒስ ሳፖርት ፋሲሊቲ የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት በአብርገሌ ወረዳ ወጣቶች የሥራ ፈጠራ እና የኑሮ መሻሻል ላይ ትልቅ ለውጥ...








