የነገ የሀገሪቱ መልክ የሚወሰነው በዛሬ ተማሪዎች ነው።

ደብረ ታቦር፡ ነሐሴ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ የ2018 ዓ.ም የተማሪዎች ምዝገባ ንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። በንቅናቄ መድረኩም በትምህርት ዙሪያ የሚመለከታቸው አካላት ተገኝተው በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ከዳግማዊ አጼ ቴዌድሮስ አንደኛ...

የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከተለያዩ አደረጃጀቶች ከተውጣጡ ሴቶች ጋር እየመከረ ነው።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን "የሴቶች ሚና ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እያካሄደ ነው።ውይይቱ ሴቶች በሀገራዊ ምክክር ሂደቱ ወሳኝ ሚና እንዲኖራቸው ለማስቻል ያለመ...

በባሕር ዳር ከተማ የዑላማዎች ምርጫ የድምጽ አሰጣጥ በተሳካ ሁኔታ ተካሄደ።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ለመጅሊስ በተዘጋጀው ሁሉም ምርጫ ጣቢያዎች የዑላማዎች ምርጫ የተካሄደ መኾኑን የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ምርጫ ቦርድ ጸሐፊ እና የሰሜን ክላስተር ቡድን መሪ ሼህ ሙሐመድ ጦይብ...

በግጭት የተጎዱ ወገኖችን መልሶ ለማቋቋም እየተሠራ ነው።

ደሴ: ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በግጭት ለተጎዱ ሕዝቦች የኢኮኖሚ መልሶ ማቋቋም የተሰኘው ፕሮጀክት በሰሜኑ ጦርነት ጉዳት የደረሰባቸውን ወገኖች በኢኮኖሚ እንዲያገግሙ ለማድረግ የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል። ፕሮጀክቱ ከአሁን ቀደም በትግራይ ክልል መቀሌ ከተማ እና በአፋር ክልል...

በትምህርት ቁሳቁስ እና በምግብ እጥረት ምክንያት ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ መራቅ የለባቸውም።

ደሴ: ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ከተለያዩ አካላት በማሰባሰብ ከ4 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የትምህርት ቁሳቁስ ለተማሪዎች ድጋፍ አድርጓል። በድጋፍ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ሳሙኤል...