“የገዘፈ ታሪክ ባለቤቶች፤ የአሸናፊነት ወላጆች”
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የገዘፈውን ታሪክ በገዘፈ ስብዕና ጽፈዋል፤ የገዘፈውን ታሪክ በረቀቀ ጀግንነት አትመዋል፤ በሚያስደንቅ ብልሃት አኑረዋል።
በጀግንነት አሸናፊነትን ወልደዋል። በጀግንነት ነጻነትን አጽንተዋል። በአንድነት በታሪክ ገናናውን ነገር አድርገዋል። በጥበብ ምንም ቢኾን የማይጠፋውን ታሪክ...
በ25 ዓመታቱ የአሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት እቅድ ሥራ አጥነትን መቀነስ ዓብይ ተግባር ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት የክልሉን እድገት ለማረጋገጥ የ25 ዓመታት አሻጋሪ እድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድ ቀርጾ ወደ ሥራ ለመግባት ዝግጅቱን አጠናቅቋል።
ይህ የዘላቂ ልማት ዕቅድ ለሥራ አጥነት ቅነሳ ምን ያህል...
የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ለድህነት ተኮር ዘርፎች ከጥቅል በጀቱ 12 ቢሊዮን ብር መድቧል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የ2018 በጀት ከ225 ነጥብ 45 ቢሊዮን ብር በላይ ኾኖ በክልሉ ምክር ቤት መጽደቁ ይታወሳል። ይህ በጀት ድህነት ተኮር ሴክተሮች ተብለው ለተለዩ ተቋማት ልዩ ትኩረት እንደሚሠጥም ተገልጿል።
ግብርና፣...
ችግሮች በሀገራዊ ምክክር ሂደት እንዲፈቱ የሴቶች አስተዋጽኦ የላቀ ነው።
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን "የሴቶች ሚና ለውጤታማ ሀገራዊ ምክክር በኢትዮጵያ" በሚል መሪ መልዕክት ከተለያዩ ተቋማት፣ ሲቪክ ማኅበራት እና ልዩ ልዩ አደረጃጀቶች ከተወከሉ ሴቶች ጋር የምክክር መድረክ አካሂዷል።
የኢትዮጵያ ሀገራዊ...
የአፈር ማዳበሪያ እና የጸረ ተባይ ኬሚካል ስርጭት መመሪያ ወጣ፡፡
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 10/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ጥራት እና ደኅንነት ቁጥጥር ባለሥልጣን በአፈር ማዳበሪያ እና ጸረ ተባይ ኬሚካል አሥተዳደር መመሪያዎች ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው፡፡
የአማራ ክልል ግብርና ጥራት...








