በትምህርት ላይ የተፈጠረው ችግር እንዳይደገም ባለድርሻ አካላት ለውጥ የሚያመጣ ተግባር መከወን አለባቸው። 

ጎንደር፡ ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2018 የትምህርት ዘመን የተሻለ የመማር ማስተማር ለማካሄድ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታውቋል። ''አንድም ተማሪ በትምህርት ቁሳቁስ እጥረት ከትምህርት ገበታ ውጭ አይኾንም'' በሚል መሪ መልዕክት የ2018 ዓ.ም የትምህርት...

እድሜው ለትምህርት የደረሰ ህጻን ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዳይኾን እየተሠራ ነው። 

ባሕር ዳር: ነሐሴ 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በ2018 ዓ.ም አንድም እድሜው ለትምህርት የደረሰ ህጻን ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዳይኾን እየተሠራ መኾኑን የአማራ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል። ቀጣይነት ያለው የተማረ፣ የሰለጠነ እና የተለወጠ የትውልድ ቅብብሎሽ እንዲኖር ትምህርት ላይ...

ነሐሴ ወር ለደብረታቦር ከተማ ድርብ መልክ እና ገጽታ አለው። 

ደብረታቦር፡ ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረታቦርን በደብረታቦር በዓል የፓናል ውይይት እየተካሄደ ነው። የደብረታቦር ከተማ አሥተዳደር ባሕል እና ቱሪዝም ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አለበል ደመላሽ የበጌምድሯ ፈርጥ ደብረታቦር ከተማ ታሪክ፣ ተፈጥሮ፣ ዕምነት እና ባሕል ተባብረው የሚያደምቋት ከተማ...

ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።

ከሚሴ፡ ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አርጡማ ፉርሲ ወረዳ ሁለት ቀበሌዎችን የሚያገናኝ የማሽላ ኩታገጠም ሰብል ተጎብኝቷል። በጉብኝቱ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሚገኙ የወረዳ የከተማ አሥተዳደር እና የብሔረሰብ አሥተዳደሩ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። የወረዳዎች የግብርና ጽሕፈት...

ወረርሽኞችን በቅንጅት መከላከል ተችሏል።

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በጤና ችግሮች እና የትግበራ ምላሽ አሰጣጥ ዙሪያ ግምገማዊ ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ እየሰጠ ነው። የአማራ ክልል ኀብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር በላይ በዛብህ በክልሉ...