የአገው ባሕል እና ትውፊትን ለመግለጥ አሚኮ ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ የአገው ፈረሰኞች ማኅበር የአዊ ብሔረሰብ አንዱ መለያ እንዲኾን ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል። በተለይ ማኅበሩ በዓለም አቀፍ ደረጃ በዩኔስኮ እንዲመዘገብ በሚደረገው ጥረት ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል።
የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባሕል እና...
የአሚኮ የቴክኖሎጅ ጉዞ-አንድ
ባሕር ዳር፡ ነሀሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሚዲያ የሰውን ልጅ የዕለት ከዕለት ሕይወት የሚነካ እና በየአንድ አንዱ እንቅስቃሴው ተጽዕኖ የሚፈጥር ነው፤ ሕዝብን ከሕዝብ እና መንግሥትን ከሕዝብ ያቀራርባል፤ ዓለም አቀፍ ትብብር እና ወዳጅነትን ያጎለብታል።
የአማራ ክልል በ1985...
አሚኮ የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ሕዝብን ዕውነት አውጥቶ ያሳየ ሚዲያ ነው።
ሁመራ፡ ነሀሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሚዲያ መርህን ጠብቆ እየሠራ ያለ ሚዲያ መኾኑን በወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሚኖሩ ምሁራን ገልጸዋል።
የወልቃይት ጠገዴ ጠለምት አማራ ምሁራን ማኅበር ዋና ሥራ አሥኪያጅ ገሠሠው ወንድም (ዶ.ር)...
አሚኮ ከሀገር ባሻገር…
ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ዝነኛው እና ሦስተኛው የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የነበሩት ቶማስ ጃፈርሰን "ሚዲያ ከሌለው መንግሥት ይልቅ መንግሥት በሌለበት ሚዲያ እንዲኖር እመርጣለሁ" በሚለው አነጋጋሪ ሃሳባቸው በበርካቶች ዘንድ ይታወሳሉ፡፡
ፕሬዝዳንት ጃፈርሰን በአንድ ሀገር ውስጥ ከመንግሥት...
“አሚኮ የክልሉን ሕዝብ ባሕል እና ወግ በማስተዋወቅ ትልቅ ሥራ ሠርቷል” የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች
ጎንደር: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ነዋሪው ጋሻው አስማረ አሚኮ በአማራ ክልል የሚገኙ ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዳዮችን በማስተዋወቅ በኩል ከፍ ያለ ድርሻ ወስዷል ብለዋል።
አሚኮ የቱሪስት መስህብ ቦታዎች ላይ ትኩረት አድርጎ በመሥራቱ በርካታ የሀገር ውስጥ...








