ከእንስሳት ወደ ሰው የሚተላለፉ በሽታዎችን ለመከልከል የተቋማት ቅንጅታዊ አሠራርን ማጠናከር ይገባል።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአንድ ጤና ማስተባበሪያ መማክርት የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ ላይ ውይይት አድርጓል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምህርት ቢሮ...

ወጣቶች የሀገር ተረካቢነት ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ወጣቶች ማኅበር 6ኛ መደበኛ ጉባኤውን በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር የዲሞክራሲ ባሕል ግንባታ አማካሪ መስፍን አበጀ (ዶ.ር) የአማራ ወጣቶች ማኅበር ላለፉት አምስት ዓመታት በተለያዩ...

“ጽናት ለሀገር ሉዓላዊነት የሚከፈል የመስዋዕትነት ማረጋገጫ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ "ጽኑ መሠረት ብርቱ ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የጽናት ቀንን በልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች አክብሯል። በመርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ...

ኢትዮጵያ በጽናት ጸንታ የኖረች ሀገር ናት።

ገንዳ ውኃ: ጳጉሜን 1/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ ጳጉሜን አንድ "የጽናት ቀን" የሀገር መከላከያ ሠራዊት፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የመደበኛ ፖሊስ አባላት እና የአድማ መከላከል ፖሊስ በተገኙበት ተከብሯል። የምዕራብ ጎንደር ዞን ተወካይ አሥተዳዳሪ...

ጽናት ለፀጥታ ተቋማት የአሸናፊነት ኃይል ነው።

ደብረ ብርሃን: ጳጉሜን 01/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጽናት ቀን “ጽኑ መሠረት፣ ብርቱ ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ብርሃን ከተማ ተከብሯል፡፡ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ተወካይ እና የሰላምና ፀጥታ መምሪያ ኀላፊ ዳንኤል እሸቴ በደብረ ብርሃን ከተማ...