ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የዘመኑ ትውልድ የጋራ እና የወል እውነት መኾኑን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ...

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 4/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ምረቃን አስመልክቶ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።   ሕዳሴ የሀገራችን የማንሰራራት ጅማሮ ማሳያ፤ የዘመኑ ትውልድ የጋራ እና የወል እውነት ነው ያሉት ርእሰ...

ቀኑ ለኢትዮጵያውያን የተለየ ነው።

ባሕር ዳር: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጳጉሜ 4/2017 ዓ.ም ''የማንሠራራት ቀን" ምክንያት በማድረግ የተሠሩ መሠረተ ልማቶችን ለሕዝብ አስጎብኝቷል።   በጉብኝቱ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው የማንሠራራት ቀን አከባበር ከታላቁ...

ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ የመላው ኢትዮጵያውያን የኅብረታችን ማሕተም ነው። 

ከሚሴ፡ ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በርካታ ውጣውረዶችን በማለፍ ለምረቃ የበቃዉን የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ምክንያት በማድረግ በተለያዩ ከተሞች የበዓሉ የደስታ መልዕክት በአደባባይ እየተላለፈ ነው።   ይህንንም ተከትሎ የከሚሴ ከተማ እና አካባቢዋ ነዋሪዎችም በከተማዋ አደባባዮች በመውጣት ደስታቸውን እየገለጹ...

የዘመናት ቁጭት የኾነው የሕዳሴ ግድብ መጠናቀቅ ለቀጣይ ልማቶች ስንቅ ነው።

ደብረ ማርቆስ: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ጳጉሜን አራት የማንሠራራት ቀን "ዘላቂ ልማት ለሀገራዊ ማንሠራራት" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተከብሯል።   የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ ዘርፍ ኀላፊ አበባው...

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ በመመረቁ ኩራት እንደተሰማቸው የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።

ደሴ: ጳጉሜን 04/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ዋጋ የከፈለበት የአንድነት ተምሳሌት መኾኑን ነዋሪዎቹ ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል።   ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን ያስተሳሰረ እና የሀገር ብልጽግና የሚረጋገጥበት ቁልፍ...