ጎንደር ወደ ከፍታዋ እንድትመጣ የቅርስ ጥገና የሚኖረው ሚና የጎላ ነው።

ጎንደር: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፋሲል አብያተ መንግሥታት ጥገና ቅርሶች ተጠብቀው ለመጭው ትውልድ እንዲተላለፉ ከሚሰጠው ጥቅም ባሻገር ጎንደር ከተማን ያስዋበ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ባሕል እና ቱሪዝም መምሪያ አስታውቋል።   ከተቆረቆረች ከ400 ዓመታት በላይ ዕድሜ ያስቆጠረችው...

የጎንደር አብያተ መንግሥታት ጥገና የጎብኝዎችን የቆይታ ጊዜ የሚያራዝም እና የከተማዋን የቱሪዝም ጥቅም የሚያሳድግ ነው።

ጎንደር: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር አብያተ መንግሥታትን ስትጎበኝ ያገኘናት የጎንደር ከተማ ነዋሪዋ ፋሲካ በጋሻው ቅርሱ የተደረገለት ጥገና የግቢውን ውበት ያሳመረ፣ ለጎብኝዎች ምቾትን የሰጠ መኾኑን አንስታለች። የጎንደር አብያተ መንግሥታት ጥገና የጎብኝዎችን የቆይታ ጊዜ የሚያራዝም እና...

26 ሺህ ሄክታር መሬት በበጋ ስንዴ ልማት እንደሚለማ የሰሜን ወሎ ዞን አስታወቀ።

ወልድያ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን በራያ ቆቦ ወረዳ አራዱም ቀበሌ አስጀምሯል። የዘር ማስጀመሪያ ማሳ ላይ አሚኮ ያገኛቸው አርሶ አደሮች ከአሁን በፊትም በበጋ የመስኖ ስንዴ ልማት የተሻለ ምርት በማግኘት...

የሰሜን ሸዋ ዞን በኢንዱስትሪ ልማት ማበብ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ልማት ግዙፍ ተደማሪ አቅም መኾኑን ምክትል...

ባሕር ዳር: ኅዳር 2/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙትን የአግሮ ፕሮሰሲንግ ፓርክ፤ የሴራሚክ ፋብሪካ እና የፐልፕ የወረቀት ፋብሪካዎችን ተዘዋውረው መመልከታቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት...

የአማራ ክልል የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን በተለያዩ ኹነቶች ለማክበር ዝግጅት አድርጓል።

ባሕርዳር፡ ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት የሚከበረውን 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ክልላዊ ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የአማራ ክልል ምክር ቤት ሕዝብ...