“ሀቋን ትጠይቃለች፣ የነበራትን ታስመልሳለች”

ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጠየቀችው የነበራትን፣ ሥልጣኔዋ ያበበበትን፤ ገናና የኾነችበትን ነው። ቀይ ባሕር መስታውት ነው። የኢትዮጵያ መልክ የሚገለጥበት፤ ቀይ ባሕር ጮራ ነው የኢትዮጵያ ሥልጣኔ የበራበት፤ ቀይ ባሕር ጎዳና ነው ወጪ ወራጁ የተመላለሰበት፤...

የመንግሥት ሠራተኞችን አቅም በማሻሻል የተቋማትን የመፈፀም አቅም ማጎልበት ይገባል።

ፍኖተ ሰላም: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሀብት መምሪያ በሪፎርም ተግባራት ዙሪያ የአንደኛ ሩብ ዓመት የአፈፃፀም ግምገማ ከዞን መሪዎች እና ሠራተኞች ጋር አካሄዷል። የዞኑ ዋና አሥተዳዳሪ ዕድሜዓለም አንተነህ በመድረኩ ላይ...

”ሙስሊም ወጣቶች አፍላ ጉልበታቸውን እና እውቀታቸውን አዋሕደው ለሀገራቸው ልማት ሊሠሩ ይገባል” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሙስሊም ወጣቶች ካውንስል በባሕር ዳር ተመሥርቷል። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማውን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት ተገኝተዋል። በሥነ ሥርዓቱ መልዕክት ያስተላለፉት በብልጽግና ፓርቲ...

የአማራ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ ለፖሊስ አባላት እና መሪዎች እውቅና ሰጠ።

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ የላቀ አፈፃፀም ላከናወኑ የፖሊስ አባላት እና መሪዎች ላሳዩት መልካም አፈፃፀም የእውቅና እና የማበረታቻ መርሐ ግብር አካሄዷል። ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ላለፉት 33 ዓመታት ከ130 ሺህ በላይ የፖሊስ...

የታዳጊ እና ሕጻናት ሴቶች መብት ሊጠበቅ ይገባል።

ደብረ ብርሃን: ኅዳር 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን፣ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር፣ አጋር ድርጅቶች እንዲሁም ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ ተማሪዎች በተገኙበት በሴት ተማሪዎች ትምህርት ዙሪያ ውይይት ተካሄዷል። በሰሜን ሸዋ ዞን የተፈጠረው የሰላም እጦት በሴት...