ትምህርትን መደገፍ ማኀበራዊ እና ሞራላዊ ግዴታ ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነው ቆይተዋል። በሺዎች የሚቆጠሩ ትምህርት ቤቶች ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል።
ከትምህርት ገበታ ውጭ ኾነው የኖሩ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ተማሪዎችን በ2018...
52 ዓመታትን የተሻገረ የሙያ ፍቅር!
ባሕርዳር: ነሐሴ 22/2017ዓ.ም (አሚኮ) መምህር አብርሃም መከተ ይባላሉ። ከ1967 ዓ.ም ጀምሮ በተለያዩ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች 40 ዓመታትን፣ በግል ትምህርት ቤቶች ደግሞ 11 ዓመታትን አገልግለዋል።
በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እንግሊዝኛ ቋንቋን አስተምረዋል። አሁን ላይ ደግሞ በባሕር ዳር...
“የትናንትን ስህተት በነገ የሰላም ፍሬ ለመካስ በማሰብ የሰላም መንገድን ስለመረጣችሁ ደስተኞች ነን” ምክትል ርእሰ...
ደሴ: ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከደቡብ ወሎ ዞን፣ ከሰሜን ወሎ ዞን፣ ከወልዲያ ከተማ፣ ከኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር እና ከዋግኸምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የሰላም አማራጭን ለተቀበሉ የቀድሞ ታጣቂዎች የተሐድሶ ሥልጠና በኮምቦልቻ ከተማ መስጠት ተጀምሯል። በመርሐግብሩ ላይ የአማራ...
አሻጋሪ ዕቅዱ ከክልሉ ባለፈ የሀገሪቱን የቀጣይ ዕድገት የሚወስን ነው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል "ሁሉን አቀፍ ልማት ያስመዘግባል" ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የቀጣይ 25 ዓመት የአሻጋሪ እና ዘላቂ ልማት እቅድ ተዘጋጅቷል።
በዕቅዱ ላይ ከዚህ በፊት ለክልል የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ሥልጠና ተሠጥቷ። አሁን...
የነዳጅ ግብይትን በቴክኖሎጂ አስደግፎ በመሥራት ሕገ ወጥ ድርጊቶችን መከላከል ይገባል።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 23/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ከተለያዩ የክልል መሥሪያ ቤት መሪዎች፣ ከነዳጅ ባለ ማደያዎች እና ከጸጥታ ኀላፊዎች ጋር በነዳጅ ግብይት ዙሪያ በባሕር ዳር ከተማ እየመከረ ነው። በምክክሩ...








