ሥራ ፈላጊ ሳይኾን ሥራ ፈጣሪ ኾነው ራሳቸውን እና ሌሎችን የሚጠቅሙ ወጣቶችን መፍጠር ይገባል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አመልድ ኢትዮጵያ ከሌሎች አጋር ድርጅቶች ጋር ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽን በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ለሁለት ዓመታት በአማራ ክልል ሲተገበር የቆየውን የማያ ፕሮግራሞ አፈጻጸም ግምገማ ጉባኤ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።...
የክልሉን ሰላም ለማጽናት በቁርጠኝነት መሥራት ይጠበቃል።
ጎንደር: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ ለጎንደር ቀጣና ፖሊስ መሪዎች እና አባላት የሪፎርም አፈጻጸም እና የአመራር አቅም ግንባታ ሥልጠና እየሰጠ ነው።
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አወቀ አስፈሬ ለተገኘው...
የአማራ ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል የአገልግሎት ደንበኞቹን እየጠበቀ ነው።
ባሕርዳር፡ ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት መነሻው ሕዝቡ ከመንግሥት ማግኘት የሚገባውን አገልግሎት በተገቢው መንገድ እንዲያገኝ ለማስቻል የተዘረጋ አሠራር ነው።
የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋዜጠኞችና ሙያተኞች ይህንን የአማራ ክልል የአንድ ማዕከል የመሶብ አገለግሎት ጎብኝተዋል።...
እንጅባራ ከተማ አሥተዳደር ለ84 የልማት ተነሺ አርሶ አደሮች የቤት መሥሪያ ትክ ቦታ አስረከበ።
እንጅባራ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መሬት የተረከቡ አርሶ አደሮች በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ማስፋፊያ ግንባታ ምክንያት በ2010 ዓ.ም ከይዞታቸው የተነሱ እና በወቅቱ ትክ ቦታ ያልተሰጣቸው እንደነበር ተገልጿል።
መሬት የተረከቡ አርሶ አደሮችም የመንግሥትን የልማት አጀንዳ በመደገፍ መሬታቸውን በቅንነት...
በክልሉ የውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት ላይ የተሠማሩ የግል ሥራ እና ሠራተኛ አገናኝ ኤጀንሲዎች አሉ።
ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ላይ እጅግ አደገኛ ከኾኑ እና ሰዎች ገንዘብን ብቻ አልመው ከሚከውኗቸው ወንጀሎች መካከል ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር አንዱ እና ቀዳሚው ነው፡፡
ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውር ለብዝበዛ ዓላማ ሰዎችን በተለይም...








