የከተማዋን ዘላቂ ሰላም በጋራ በማረጋገጥ የልማት ሥራዎችን መደገፍ ያስፈልጋል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ''አገልጋይ እና የሰላም ዘብ የመንግሥት ሠራተኛ ለሁለንተናዊ እመርታ'' በሚል መሪ መልዕክት ከመንግሥት ሠራተኞች ጋር እየተወያየ ነው።
የአሥተዳደሩ የመንግሥት ሠራተኞችም በወቅታዊ የሰላም፣ የልማት እና የመልካም አሥተዳደር...
ኅዳር ለምን ይታጠናል?
ባሕር ዳር: ኅዳር 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ኅዳር ሲታጠን" የሚለውን አባባል መስማት እንግዳ ነገር አይደለም። የኅዳር መታጠን ለምን እንደኾነ እና ታሪካዊ ዳራውን እንዲኹም የጤና በረከቱን መረዳት ላይ ግን ቃሉን ደጋግሞ እንደመስማት እኩል አይደለም።
በሀገራችን ኅዳር መታጠን...
ልጆችን መንከባከብ እና መርዳት የሁሉም ኅብረተሰብ ኅላፊነት ሊኾን ይገባል።
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "የሕጻናት ጥበቃ እና የመጫወት መብት ለሁሉም ሕጻናት" በሚል መሪ መልዕክት በባሕር ዳር ከተማ ሲካሄድ የቆየው ዓለም አቀፍ የሕጻናት ቀን የመዝጊያ መርሐ ግብር ተካሂዷል።
ቀኑ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ...
የዱር ቤቴ -ቁንዝላ -ገለጎ – ገንዳ ውኃ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለምን ተጓተተ ?
ባሕር ዳር: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዱር ቤቴ - ቁንዝላ - ሻውራ - ፍንጅት- ገለጎ -ገንዳ ውኃ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ.ር) በተገኙበት በ2013 ዓ.ም ነበር የተጀመረው።
የመንገድ ፕሮጀክቱ አጠቃላይ 261...
አራት የገቢ ግብር ረቂቅ አዋጆችን አሻሽሎ ለማጽደቅ ከማኅበረሰቡ ጋር ምክክር እየተደረገ ነው።
ደሴ: ኅዳር 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከክልሉ ምክር ቤት ጋር በመተባበር መሻሻል በሚገባቸው የተለያዩ የገቢ ግብር አዋጆች ዙሪያ ከባለድርሻ እና አጋር አካላት ጋር በደሴ ከተማ መክሯል።
በምክክር መድረኩ አሚኮ ያነጋገራቸው የመድረኩ ተሳታፊዎች...








