የአማራ ሴቶች ማኅበር ለተጋላጭ ሴቶች እና ልጃገረዶች የገንዘብ እና የቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ።
ባሕር ዳር: መስከረም 05/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሴቶች ማኅበር ከተባበሩት መንግሥታት የሥነ ሕዝብ ፈንድ ጋር በመተባበር በሚተገብረው ፕሮጀክት ለ90 ተጋላጭ ሴቶች እና ልጃገረዶች ድጋፍ አድርጓል።
የአማራ ሴቶች ማኅበር ዋና ዳይሬክተር ገነት ወንድሙ የአማራ ሴቶች ማኅበር...
“ሕዳሴ ግድብ የኢኮኖሚያችን ተጨባጭ አቅም ነው” ጥላሁን መሐሪ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ የሥራ ኀላፊዎች እና ሠራተኞች የሕዳሴ ግድብ መመረቅን አስመልክተው የፓናል ውይይት መድረክ በባሕር ዳር ከተማ አካሄደዋል።
የአርቆ አሳቢና ትንቢታዊ ሕልም በሕዳሴ ግድብ እውን ኾኗል። ቀጣዩ ትውልድ...
“የሕዳሴው ግድብ ያለአንዳች ልዩነት ቆመን ልንዘክረው የሚገባ የኢትዮጵያውያን የመቻል ምልክት እና ድል ነው” ተስፋሁን...
ባሕር ዳር: መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዳሴ ግድቡን መመረቅ ተከትሎ ኢትዮጵያውያን ደስታቸውን ሲገልጹ ሰንብተዋል። በግድቡ ግንባታ ወቅት ዘርፈ ብዙ አስተዋጽኦውን ሲያበረክት የኖረው የአማራ ክልል ሕዝብም የፕሮጀክቱ ሪቫን መቆረጡን ተከትሎ ደስታውን በተለያየ መንገድ እየገለጸ ይገኛል።
የአማራ...
በምዝገባ የታየው ስኬት በትምህርት ወቅት እንዲደገም ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት እንዲልኩ ተጠየቀ።
ሁመራ፡ መስከረም 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተመዘገቡ ተማሪዎችን ወደ ትምህርት ቤት በመላክ ወላጆች ኀላፊነታቸውን መወጣት እንዳለባቸው የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ትምህርት መምሪያ አሳስቧል።
በዞኑ የ2018 ዓ.ም ትምህርት መሰጠት መጀመሩን ተከትሎ አሚኮ በትምህርት ቤቶች ተገኝቶ ምልከታ...








