የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች በደቡብ ወሎ ዞን ጊንባ ከተማ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት እያካሄዱ...
ደሴ: ኅዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የተመራ ልዑክ በደቡብ ወሎ ዞን ጊንባ ከተማ አሥተዳደር በወቅታዊ ክልላዊ እና ሀገራዊ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ላይ ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር እየመከሩ ነው።
በምክክሩ በብልጽግና...
“ዘላቂ ሰላም ያለ ጠንካራ የባሕል እሴት ግንባታ ሊረጋገጥ አይችልም” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን...
ባሕር ዳር: ኅዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከደብረ ወርቅ ከተማ አሥተዳደር እና ከእናርጅ እናውጋ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ እየተወያዩ ነው።
በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል...
በተለያዩ አካባቢዎች የታጠቁ አካላት መንግሥት ያቀረበውን የሰላም አማራጭ ተቀብለው ወደ ሰላማዊ ኑሮ እየተመለሱ ነው።
ጎንደር: ኅዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ እና አካባቢው ታጥቀው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አካላት የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ገብተዋል።የሰላምን ጥሪ ከተቀበሉ አካላት መካከል በአማራ ፋኖ የጎንደሬ በጋሻው ክፍለ ጦር አመራር የነበረው አብነት አለምነህ እና በዳግማዊ...
አራት ዐይናው ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ
ባሕር ዳር፡ ኅዳር 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ በሰሜን ሸዋ በመርሐ ቤቴ አውራጃ በታች ቤት ወረዳ ረመሸት ቀበሌ ደን አቦ ገዳም በተባለ ሥፍራ በ1871 ዓ.ም ነው የተወለዱት።
ብላቴን ጌታ ኅሩይ ወልደሥላሴ 21 መጻሕፍትን...
“ሰላም እንዳይመጣ የሚፈልገው በግጭት የሚጠቀም ብቻ ነው” አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)
ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምሥራቅ ጎጃም ዞን ከመርጡለ ማርያም ከተማ አሥተዳደር እና ከእነብሴ ሣር ምድር ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል።
ውይይቱ "ዘካሪ፣ መካሪ የሀገር ሽማግሌ እና የሃይማኖት አባት ለዘላቂ ሰላም...








