የኮሌራ በሽታን ለማጥፋት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በሃይማኖት ተቋማት ውስጥ መሟላት ስለሚገባቸው የጽዳት እና ንጽሕና ጉዳዮች ዙሪያ ከሃይማኖት ተቋማት እና ከሚመለከታቸው አካላት ጋር የምክክር መድረክ በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
የአማራ...
ማኅበረሰቡ ጤናው ላይ እንዲያተኩር እየተሠራ ነው።
ወልድያ: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን ጤና መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈፃፀም እና የ2018 ዕቅድ ትውውቅ አካሂዷል።
የቆቦ ከተማ ጤና ጥበቃ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ሰለሞን ስንታየሁ አካባቢው ቆላማ በመኾኑ የወረርሽኝ ስጋት እንዳለበት...
ጠንካራ የፍትሕ ሥርዓት መፍጠር በተያዘው በጀት ዓመት የሚጠበቅ ተግባር ነው።
ደብረ ብርሃን: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ሸዋ ዞን ፍትሕ መምሪያ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ በደብረ ብርሃን ከተማ እያካሄደ ነው።
በ2017 በጀት ዓመት በሰሜን ሸዋ ዞን የተሻለ የፍትሕ ሥርዓት እንዲኖር ለማድረግ በተሠራው ተግባር...
ሕዝቡ የሰጠንን ክብር እና ታላቅ አደራ በመቀበል በቁርጠኝነት ለማገልገል ዝግጁ ነን።
ሁመራ: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን፤ በቃብትያ ሁመራ ወረዳ ሙሉ እድሳት ሲደረግለት የቆየው የፖሊስ ጽሕፈት ቤት የዞን የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት ተመርቋል።
የአካባቢው ነዋሪዎች የቃብትያ ንዑስ ወረዳ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት...
ኅብረተሰቡን የመንገድ ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል።
ባሕር ዳር: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የ2017 በጀት ዓመት ምርጥ ፈጻሚዎቹን ሸልሟል። የ2018 በጀት ዓመት ዕቅዱንም አስተዋውቋል።
የኤጀንሲው ዋና ሥራ አሥኪያጅ ቀለሙ ሙሉነህ በመድረኩ ባስተላለፉት መልዕክት ኤጀንሲያቸው ባለፉት ዓመታት በክልሉ...








