የኢ ቲኬቲንግ አገልግሎት የተጓዦችን እንግልት ማስቀረት ችሏል፡፡
ደብረማርቆስ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ትራንስፖርት እና ሎጀስቲክ ተጠሪ ጽሕፈት ቤት ሥር በሚገኙ 22 መናኸሪያዎች የኢ ቲኬቲንግ አገልግሎት እየተሰጠ እንደሚገኝ ዞኑ ገልጿል።
በትራንስፖርት አገልግሎት ላይ እንግልትን የሚቀንስ ዲጂታል የኢ ቲኬቲንግ አሠራርን በመዘርጋት...
በአማራ ክልል ለበርበሬ ምርት ምን ያህል ትኩረት ተሰጥቷል?
ባሕር ዳር: መስከረም 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በግብርናው ዘርፍ እምቅ አቅም ካላቸው ሀገራት ውስጥ ትጠቀሳለች። ወደ ውጭ ከምትልካቸው ምርቶች ውስጥም ከፍተኛውን ድርሻ የሚይዘው የግብርና ምርት ነው።
ከምታመርታቸው የግብርና ምርቶች ውስጥ በርበሬ አንዱ ነው። በኢትዮጵያ በዚህ...
የዛቻ የሕግ ተጠያቂነት እስከምን ድረስ ነው?
ባሕር ዳር: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰዎች ከሕግ ሲያፈነግጡ እና ከኔ በላይ ጉልበታም ላሳር ነው ሲሉ ዛቻን እንደ መሳሪያ ይጠቀማሉ። መልካም የኾነ መፍትሔን እና የመነጋገር ባሕልን ወደጎን በመተው በጉልበት እና በማንገራገር የሚፈልጉትን ለማስፈጸም የሚሞክሩ...
ለሰላም ዘብ በመቆማቸው የልማት ተሳታፊም ተጠቃሚም መኾን እንደቻሉ የኮምቦልቻ ከተማ ሴቶች ገለጹ።
ደሴ: መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ በኮምቦልቻ ከተማ ከሚገኙ የተለያዩ የሴቶች አደረጃጀቶች ጋር በሰላም፣ በልማት እና በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል፡፡
ለአሚኮ አስተያየታቸውን የሰጡት የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪ ወይዘሮ...
የምዕራብ ጎጃም ዞን ገቢዎች መምሪያ 3 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር ለመሠብሠብ አቅዶ እየሠራ ነው።
ፍኖተ ሰላም፡ መስከረም 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ገቢዎች መምሪያ የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል።
መምሪያው በ2017 በጀት ዓመት ከተለያዩ የገቢ አርዕስቶች 2 ቢሊዮን 332...








