ሴቶችን ተጠቃሚ ለማድረግ አበረታች ሥራዎች እየተሠሩ ነው።
ደሴ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከደሴ ከተማ አሥተዳደር ሴቶች ጋር በሰላም፣ በልማት እና በመልካም አሥተዳደር ዙሪያ ውይይት ተካሂዷል።
አሚኮ ያነጋገራቸው የውይይቱ ተሳታፊዎች የሰላም እጦት በሴቶች ላይ አካላዊ እና ሥነ-ልቦናዊ ጉዳት እንደሚያደርስ ተናግረዋል።
በከተማቸው ያለውን የልማት እና...
ዲጂታል ኢትዮጵያን ለመገንባት እየተሠራ ያለው ሥራ ውጤታማ መኾኑን የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት...
አዲስ አበባ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት "ጉዞ ወደህዋ" በሚል መሪ መልዕክት ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች አስመርቋል።
የኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ስር ባሉ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት...
“የመስቀል በዓል ያለምንም የጸጥታ ስጋት እንዲከበር ዝግጅት ተደርጓል”
ባሕር ዳር፡ መስከረም 13/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲጠናቀቅ በቂ ዝግጅት ማድረጉን አስታውቋል።
የአማራ ክልል ፖሊስ ዋና ጠቅላይ መምሪያ የኮሙኒኬሽን እና የሕዝብ ግንኙነት ዋና መምሪያ ኀላፊ ረዳት...
ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ቀደም ሲል የነበረውን የተሳሳተ ትርክት የቀየረ ነው፡፡
ደብረ ማርቆስ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ኢትዮጵያውያን በትብብር ያሳኩት፣ የሁሉም አሻራ ያረፈበት እና ለሀገር ዘርፈ ብዙ ትሩፋቶችን ይዞ የመጣ ግዙፍ ፕሮጀክት እንደኾነ ሃሳባቸውን ለአሚኮ ያጋሩ የምሥራቅ ጎጃም ዞን ነዋሪዎች እና...
ትምህርትን በወቅቱ መከታተል እና ለፈተናዎች በቂ ዝግጅት ማድረግ ለጥሩ ውጤት ያበቃል።
ገንዳ ውኃ: መስከረም 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ውኃ ከተማ አሥተዳደር የመተማ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት በ2017 ዓ.ም ካስፈተናቸው ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ካመጡት መካከል ተማሪ ኢስመተዲን ሙሐመድ እና...








