ስለምንስ የእናቶችን እንባ እና ሀዘን የሚሰማ ጆሮ ጠፋ?

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ መሪዎች ዘካሪ እና መካሪ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ለዘላቂ ሰላም እና ልማት በሚል መሪ ቃል በሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ እየተወያዩ ነው። በውይይት መድረኩ...

ሰልፍ ኸልፕ አፍሪካን የተባለ መንግሥታዊ ያልኾነ ድርጅት ከዓለም የምግብ ፕሮግራም ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ለበጋ...

ደሴ: ታኅሣሥ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተደረገው የምርጥ ዘር ድጋፍ በበረሃ አንበጣ ምክንያት ጉዳት የደረሰባቸው ሦሥት ወረዳዎችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው። የሰልፍ ኸልፕ አፍሪካ የበረሃ አንበጣ ተጋላጭ የኾኑ አርሶ አደሮች ኑሮ ማሻሻያ ፕሮጀክት የክትትል እና ግምገማ ባለሙያ...

“የሰላም ትሩፋትን ለማግኘት ስክነት እና መወያየት ያስፈልጋል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከቡሬ ከተማ እና ከቡሬ ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው። በውይይቱ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ዘርፍ...

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ዓለምአንተ አግደው ከወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የክልሉን ፍርድ ቤቶች የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ በመሠረታዊነት ለመቀየር በለውጥ ሂደት ውስጥ እያለፈ ይገኛል። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የክልሉን ፍርድ ቤት እንዲሁም የፍትሕ ሥርዓቱን...

የእንቅስቃሴ ውስንነት በሚገድበው የሸማ ሥራ ለሌሎች ሰዎች ሥራ መፍጠር የቻለው ሥራ ፈጣሪ

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 03/ 2018 ዓ.ም (አሚኮ) አካል ጉዳተኝነት በሰው ልጆች ላይ በማንኛውም ጊዜ ሊደርስ የሚችል ክስተት ነው። የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማኅበራት ፌዴሬሽን ባሳለፍነው ጥቅምት ወር 2018 ዓ.ም ባወጣው መረጃ መሰረት በኢትዮጵያ ከ20...