ባለብዙ ተዋናይ የግብርና ኤክስቴንሽን ስልት ረቂቅ አዋጅ ውይይት እየተደረገበት ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በሀገር አቀፍ የተዘጋጀውን የባለብዙ ተዋናይ የግብርና ኤክስቴንሽን አገልግሎት አሰጣጥ እና አሥተዳደር ረቂቅ አዋጅ ላይ የሕዝብ አስተያየት መድረክ አካሂዷል። በውይይቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ...

በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የገቢ አሰባሰብን ጨምሮ የበጀት ዓመቱን እቅዶች ከምርጫ በፊት ለመፈጸም እየተሠራ...

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች መምሪያ የአምስት ወራት የገቢ አፈጻጸሙን እየገመገመ ነው። በግምገማው የከተማ አሥተዳደሩ እና የክፍለ ከተማ የሥራ ኀላፊዎች እንዲኹም ሙያተኞች እየተሳተፋ ይገኛሉ። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል...

ቻትጂፒቲ እና አዕምሯችን – አዲስ የጥናት ውጤት ምን ይላል?

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በቴክኖሎጂው ዓለም ቻትጂፒቲ እና መሰል የሰው ሠራሽ አስተውሎት መተግበሪያዎች የዕለት ከዕለት ሕይወታችን አካል እየኾኑ መጥተዋል። ኾኖም ግን እነዚህ መተግበሪያዎች ድካማችንን ከማቅለል ባለፈ በአዕምሯችን ላይ ምን እያደረሱ ነው ብለው...

“ሕዝብ ሰላምን ይፈልጋል፣ ሰላምን የማይፈልገው በግጭት ተጠቃሚ የኾነ ብቻ ነው” አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በምዕራብ ጎጃም ዞን ከቡሬ ከተማ እና ከቡሬ ዙሪያ ወረዳ ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። በአካባቢው የሚንቀሳቀሰው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጄኔራል ተስፋዬ ረጋሳ የችግሮችን መነሻ...

“ሰላም የሐቀኞች ውጤት ናት” አቶ ፍስሃ ደሳለኝ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የክልል እና የዞን ከፍተኛ መሪዎች ዘካሪ፣ መካሪ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሃይማኖት አባቶች ለዘላቂ ሰላም እና ልማት በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ከሀገር ሽማግልዎች፣ ከሃይማኖት አባቶች፣...