“የአጣዬ እና የሰንበቴ ከተማ ሕዝቦች ለሌሎች አጎራባች አካባቢዎች ተሞክሮ የሚኾን ተግባር እየሠሩ ነው” ድረስ...
ከሚሴ: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የአጣዬ ከተማ እና በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰንበቴ ከተማ አሥተዳደር የአጎራባች ሕዝቦች የጋራ የሰላም እና የልማት መድረክ በሰንበቴ ከተማ ተካሂዷል።
በመድረኩ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ...
ሁሉም ጤና ጣቢያዎች አምቡላንስ እንዲኖራቸው ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ ነው።
ወልድያ: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የክልሉ ጤና ቢሮ ምክትል ኀላፊ ገስጥ ጥላሁን በክልሉ ያሉ ሆስፒታሎች ሁሉም አምቡላንስ እንዲኖራቸው መደረጉን ገልጸዋል።
በሂደት ሁሉም ጤና ጣቢያዎች አምቡላንስ እንዲኖራቸው ለማድረግ እየተሠራ መኾኑን ነው የተናገሩት። ቢሮው በራሱ አቅም እና...
ሰላም የማይፈልጉ አካላት የሚያደርሱትን ፈተና በመገንዘብ ለሰላም መሥራት ይገባል።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብሔራዊ ተሐድሶ ኮሚሽን የሰላምን ጥሪ ተቀብለው የገቡ የቀድሞ ተዋጊዎችን መልሶ ለመቀላቀል እና ለማቋቋም ከማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር በባሕር ዳር ከተማ የምክክር መድረክ እያካሄደ ነው።
በመድረኩ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሰላምን...
ችግሮችን በሀገር በቀል የግጭት መፍቻ መንገዶች ለመፍታት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢፌዴሪ የሰላም ሚኒስቴር እና በአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ትብብር "ማኅበራዊ ሀብቶቻችን ለዘላቂ ሰላም እና ለኅብረ ብሔራዊ አንድነታችን'' በሚል መልዕክት ከክልሎች ከተውጣጡ የሀገር ሽማግሌዎች ጋር ምክክር እየተደረገ...
ባለብዙ ተዋናይ የግብርና ኤክስቴንሽን ስልት ረቂቅ አዋጅ ውይይት እየተደረገበት ነው።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በሀገር አቀፍ የተዘጋጀውን የባለብዙ ተዋናይ የግብርና ኤክስቴንሽን አገልግሎት አሰጣጥ እና አሥተዳደር ረቂቅ አዋጅ ላይ የሕዝብ አስተያየት መድረክ አካሂዷል።
በውይይቱ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ...








