የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች ጉባኤ እንደቀጠለ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሦስተኛ ቀኑን የያዘው የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የዳኞች ጉባኤ እንደቀጠለ ነው።
የአማራ ክልል የ25 ዓመታት የአሻጋሪ እድገትና የዘላቂ ልማት ዕቅድ ተቀዳሚ ፕላነር ሰኢድ ኑሩ (ዶ.ር) የክልሉን የ25 ዓመት...
ተቋማዊ እና ሕጋዊ አሠራሮች ሲጠናከሩ ሕዝብ እና መንግሥትን የበለጠ ያስተሳስራሉ።
ባሕር ዳር: መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የከተማ ልማት ዘርፍ በተቋማት የማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ እና የሕግ ማዕቀፍ ላይ ውይይት አድርጓል።
ውይይት የተደረገው በአማራ ክልል የመንግሥት ኮንስትራክሽን ባለሥልጣን፣ በአማራ ክልል የመንግሥት ፕላን ኢንስቲትዩት እና...
የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ደብረማርቆስ፡ መስከረም 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት የ2018 በጀት ዓመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል።
በጉባኤው የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት የልማት እና የመልካም አሥተዳደር ዕቅዶች ላይ...
“አረጋውያን ለሀገር ውለታ የዋሉ ናቸው፤ ዕድሜያቸው ስለገፋ በቃችሁ ተብለው የሚተው አይደሉም”
ባሕርዳር፡ መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ባለውለታ፣ አስታራቂ፣ ታሪክ ነጋሪ አረጋውያንን መንከባከብ እና መደገፍ ሁላችንም የሚመለከት ጉዳይ ነው። ይህን በጎ ሃሳብ በርካታ ሰዎች በግልም ይሁን በማኅበር በመመስረት ይተገብሩታል። "በጎ እናስብ" በሚል መሪ መልዕክት በወጣቶች...
የብሔረሰብ አሥተዳደሩን ሰላም ማጽናት ተችሏል።
ሰቆጣ: መስከረም 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ ምክር ቤት 4ኛ ዙር 12ኛ ዓመት 31ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
የምክር ቤቱን ጉባኤ የከፈቱት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንታይቱ ካሴ የሁሉም ኢትዮጵያውያን...








