“በባሕላዊ መንገድ ከቀፎ 10 ኪ.ግ የማይበልጥ የነበረው የማር ምርት አሁን 50 ኪ.ግ ድረስ ማምረት...
ደሴ: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አመልድ ኢትዮጵያ ከአማራ ክልል ንግድና ገበያ ልማት ቢሮ ጋር በመተባበር በደሴ ከተማ የማር ኤግዚቢሽን እያካሄደ ነው።
በኤግዚቢሽኑ ላይ ከአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ፣ ደቡብ ወሎ እና ሰሜን ወሎ ዞን በንብ...
በደብረ ማርቆስ የሰላም ጥሪን ተቀብለው ከመጡ ታጣቂዎች ጋር ውይይት ተካሂዷል።
ደብረ ማርቆስ: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ሰላም የመጡ ታጣቂዎች በተደረገው ውይይት የቆዩበት የትጥቅ ትግል ሕዝቡን ለውስብስብ ስቃይ እና እንግልት ዳርጎ መቆየቱን ተናግረዋል።
በቆዩበት የጥፋት መንገድ እንደተጸጸቱ የገለጹት ታጣቂዎቹ በሰላማዊ የትግል መንገድ የበደሉትን ማኅበረሰብ...
የታጣቂ ኀይሎች ለሰላም ቅድሚያ እንዲሰጡ ምሁራን ኅላፊነታቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ።
ጎንደር: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ለሀገረ መንግሥት ግንባታ የምሁራን ሚና" በሚል መልዕክት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ መምህራን እና የአሥተዳደር ሠራተኞች ጋር ውይይት ተካሂዷል።
ዩኒቨርሲቲዎች ከመማር ማስተማር ባሻገር ፖሊሲ በመቅረጽ ለሀገር ግንባታ መሠረት መኾናቸውን...
ከ1 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ ለመሰብሰብ እየሠራ መኾኑን የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር አስታወቀ።
ከሚሴ: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የከሚሴ ከተማ አሥተዳደር ገቢዎች ጽሕፈት ቤት የታክስ ንቅናቄ መድረክ እና የታማኝ ግብር ከፋዮች እውቅና መርሐ ግብር አካሂዷል።
በመድረኩ የተሳተፉ የከሚሴ ከተማ ግብር ከፋዮች ለአሚኮ በሰጡት ሀሳብ ከነሱ በሚሰበሰበው ገንዘብ በከተማ...
ትምህርት ላይ ያጋጠመውን ችግር ለመሻገር መንግሥታዊ ካልኾኑ ድርጅቶች ጋር በጋራ እየተሠራ ነው።
ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ማኅበረ ሕይወት ፎር ሶሻል ዴቨሎፕመንት የተሰኘ ግብረ ሰናይ ድርጅት በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር በሦስት ትምህርት ቤቶች በ6 ነጥብ 8 ሚሊዮን ብር የገነባቸውን እና ያደሳቸውን የመማሪያ ክፍሎች አስረክቧል።
የአማራ...








