ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የወልድያ ከተማን የኮሪደር ልማት ጎበኙ።

ወልድያ: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል፣ የሰሜን ወሎ ዞን እና የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች የወልድያ ከተማን የኮሪደር ልማት ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በጉብኝቱ ላይ በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርት ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ...

የጉልበት ሠራተኞችን ለመቀበል ዝግጅት ማድረጉን የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ መስከረም ፡ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የሰብል አሠባሠብ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው። ለሰብል ሥብሠባ የሰው ጉልበት እና ቴክኖሎጂ ያስፈልጋል። ለሰብል ሥብሠባ በርካታ የሰው ኃይል ከሚፈለግባቸው አካባቢዎች ደግሞ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን...

ዕውቅናው አደራ የተሰጠንበት ነው።

ደሴ: መስከረም 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እና መምህራን የዕውቅና እና የማበረታቻ ሽልማት አበርክቷል፡፡ መምሪያው የ12ኛ ክፍል ፈተናን ተፈትነው ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ 94 ተማሪዎች፣ 53 መምህራን እና ለ4...

ተቋማት ግልጸኝነት እና ተጠያቂነትን መሠረት ያደረገ አገልግሎት እንዲሰጡ እየተሠራ ነው።

ደባርቅ፡ መስከረም፡ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ጎንደር ዞን ሲቪል ሰርቪስ መምሪያ አዲሱን የሲቪል ሰርቪስ የአሠራር ለውጥ መሠረት አድርጎ አገልግሎትን ማሻሻል በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ከባለ ድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ መልዕክት ያስተላለፉት የሰሜን ጎንደር ዞን...

የውኃ ጉድፍ በሽታ ምንድን ነው?

ባሕር ዳር፡ መስከረም ፡ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰው ልጅ በተለያየ ሕመም ሊጠቃ ይችላል። ብዙ ጊዜ ሰዎች ሕመም ሲሰማቸው ቶሎ ወደ ሕክምና ተቋም ከመሄድ ይልቅ በቤት ውስጥ ሕመማቸውን ማስታመም ይቀናቸዋል።ይህ ደግሞ ሕይወትን እስከማጣት የሚያደርስ ጉዳት...