የክልሉ መንግሥት ለአምራች ኢንዱስትሪው የተለየ ትኩረት ሰጥቶታል።

ባሕር ዳር: መስከረም 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ቢሮ የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት የ10 ዓመት ስትራቴጂክ እቅድን ከባንኮች፣ ከመሠረተ ልማት አቅራቢዎች፣ ከዩኒቨርሲቲዎች እና ከየባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት እያደረገ ነው። ውይይቱን በንግግር የከፈቱት የአማራ...

የዓሣ ሃብትን ለማሳደግ ምን እየተሠራ ነው?

ባሕር ዳር: መስከረም 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ ጣና ሐይቅ አካባቢ ካሉ የዓሣ ሬስቶራንቶች በአንዱ አሚኮ ያገኛቸው መምህርት ሻሽቱ ዓለማየሁ ከጎንደር ከተማ ልጆቻቸውን ሊጎበኙ በተደጋጋሚ ወደ ባሕር ዳር እንደሚመጡ እና በዚሁ አጋጣሚም ዓሣ...

በክረምት የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ከ128 ሚሊዮን ብር በላይ ሃብት ማዳን ተችሏል።

ደብረ ብርሃን: መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የ2017 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ ማጠቃለያ እውቅና እና የ2018 በጀት ዓመት የበጋ በጎ ፈቃድ መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። በ2017 በጀት ዓመት የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት...

በአጋዥ ድርጅቶች እና በመልሶ ማቋቋሚያ መርሐ ግብር አምስት ትምህርት ቤቶች ተገንበተው ለአገልግሎት ክፍት ኾኑ።

ሰቆጣ: መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በአጋዥ ድርጅቶች እና በመልሶ ማቋቋሚያ መርሐ ግብር አምስት ትምህርት ቤቶች ተገንብተው ለአገልግሎት ክፍት መኾናቸውን የብሔረሰብ አሥተዳደሩ ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። 16 ትምህርት ቤቶች በዳስ የሚገኙ ሲኾን በአጋዥ...

የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት 5ኛ ዙር፣ 26ኛ መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው።

ከሚሴ: መስከረም 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጉባኤው የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀምን በመገምገም እና የ2018 በጀት ዓመት እቅድ ላይ በመወያየት ያፀድቃል። የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋጡማ ሞላ በብሔረሰብ አሥተዳደሩም በ2017 በጀት ዓመት...