ኅብረተሰቡ ለወባ ትንኝ መራቢያ ምቹ የኾኑ አካባቢዎችን በማጽዳት ርብርብ እንዲያደርግ ተጠየቀ።
ፍኖተ ሰላም: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ ስንሻው ፍሬው በጃቢጠህናን ወረዳ ዘጓይ ቀበሌ ነዋሪ ሲኾኑ ሰውነታቸውን የብርድ እና ማንቀጥቀጥ ስሜት ተሰምቷቸው በፍኖተሰላም ጤና አጠባበቅ ጣቢያ ለሕክምና መጥተው ነው አሚኮ ያገኛቸው።
በጤና ጣቢያው ምርመራ ተደርጎላቸው በወባ...
የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ተደራሽነት ብቁ እና ጤናማ ትውልድ ለመፍጠር ድርሻቸው የጎላ ነው።
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሦሥተኛ ዙር የተቀናጀ ክልላዊ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ዛሬ ተጀምሯል፡፡ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ጤና መምሪያም የክትባት ዘመቻ የማስጀመሪያ መርሐ ግብሩን በሰላም አርጊው ማርያም 1ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አካሂዷል፡፡
በመርሐ...
የፖሊዮ በሽታን እንዴት መከላከል ይቻላል?
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ዋና ዋና የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች እና ሥጋቶች ተብለው ከተለዩ በሽታዎች ውስጥ ፖሊዮ ወይንም የልጅነት ልምሻ አንዱ ነው።
ፖሊዮ በዐይን በማይታይ የፖሊዮ ቫይረስ አማካኝነት የሚመጣ ተላላፊ በሽታ እንደኾነ...
የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ ለሀገር ያለው ፋይዳ ዘርፈ ብዙ ነው።
ደብረ ብርሃን፡ መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ብርሃን ከተማ ለ25 ቀናት ሲሰጥ የነበረው የመጀመሪያው የኢኮኖሚ ድርጅቶች ቆጠራ የቆጣሪዎች ሥልጠና ተጠናቅቋል፡፡ የኢትዮጵያ ስታስቲክስ አገልግሎት የደብረ ብርሃን ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ስጦታው መኮንን ቆጠራዉ በጥቅምት ወር...
የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባትን በባሕር ዳር ከተማ መስጠት ተጀምሯል።
ባሕር ዳር: መስከረም 30/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዕድሜያቸው ከ10 ዓመት በታች ለኾኑ ሕጻናት የሚሰጠው የፖሊዮ በሽታ መከላከያ ክትባት በባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በሰላም አድርጊው ማርያም ቤተ ክርስቲያን አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ...








