በኤፍራታ እና ግድም ወረዳ የግሪሳ ወፍ ስጋት ደቅኗል።
ደብረ ብረሃን: ጥቅምት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን የኤፍራታ እና ግድም ወረዳ ግብርና ጽሕፈት ቤት የግሪሳ ወፍ መከሰቱን አስታውቋል።
የወረዳው ግብርና ጽሕፈት ቤት ኀላፊ እጅጉ ምንከፌ ከሳምንት በፊት በምልከታ ደረጃ የታየው የግሪሳ ወፍ ከሦስት...
የልጅዎን የስልክ አጠቃቀም ይከታተላሉ?
ባሕርዳር፡ ጥቅምት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዘመን ዘመንን እየወለደ በሄደ ቁጥር የሰው ልጅ የፈጠራ ጥበብ እና የቴክኖሎጅ አጠቃቀምም አብሮ እየረቀቀ መሄዱ አይቀሬ ነው። ለሰው ልጆቾ ግልጋሎት እየሰጡ ካሉ የቴክኖሎጅ ትሩፋቶች ውስጥ የሞባይል ስልክ አንዱ ነው።
በእኛ...
የፖሊዮ ክትባት በየቤት መምጣቱ ሕጻናትን ጠቅሟል።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን 14 ወረዳዎች የቤት ለቤት የፖሊዮ መከላከያ ክትባት በዘመቻ እየተሰጠ መኾኑን የዞኑ ጤና መምሪያ አስታውቋል።
አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የክትባቱን ሂደት ምን እንደሚመስል ተሳታፊዎችን በስልክ አነጋግሯል።
በደቡብ ጎንደር ዞን...
በክልሉ በትምህርቱ ዘርፍ የተመዘገበው ውጤት በብዙ ፈተናዎች ያለፈ እና መሻሻል የታየበት ነው።
እንጅባራ፡ ጥቅምት 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር ትምህርት መምሪያ በብሔረሰብ አሥተዳደሩ ከ500 በላይ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎችን የዕውቅና እና የማበረታቻ ሽልማት አበርክቷል።
በብሔረሰብ አሥተዳደሩ በ2017 የትምህርት ዘመን ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ከወሰዱ 6ሺህ...
እየተሰጠ ያለው ክትባት ለሕጻናት ጤንነት ትልቅ ፋይዳ አለው።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 01 /2818ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከመስከረም 30/2018 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም የፖሊዮ ክትባት በዘመቻ እየተሰጠ ይገኛል።
በክልሉ በስምንት ዞኖች እና በሪጂዮ ፖሊታንት ከተሞች ነው ክትባቱ እየተሰጠ ያለው። በዘመቻው 3...








