ሠንደቅ ዓላማችን የኅብረ ብሔራዊነታችን መገለጫ ነው።
ከሚሴ፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 18ኛው የሠንደቅ ዓላማ ቀን ''ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ'' በሚል መሪ መልዕክት በአማራ ክልል ኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር በተለያዩ ሁነቶች ተከብሯል።
የኦሮሞ ብሔረሰብ...
“በሀገራችን ሉዓላዊነት እና በሠንደቅ ዓላማችን ክብር ላይ አንደራደርም” ሌተናል ጀኔራል መሐመድ ተሰማ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምሥራቅ ዕዝ እና ሰሜን ምዕራብ ዕዝ የሠንደቅ ዓላማ ቀንን በጋራ በባሕር ዳር ከተማ አክብረዋል።
የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ባስተላለፉት መልዕክት በዓሉን ስናከብር የዓላማ ግልፀኝነት እና...
18ኛው የሠንደቅ ዓላማ ቀን በደብረ ታቦር ከተማ ተከብሯል።
ደብረ ታቦር: ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዓሉ ''ሠንደቅ ዓላማችን ለኢትዮጵያ ታላቅ የከፍታ ዘመን ብስራት፣ ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ሕዳሴ'' በሚል መሪ መልዕክት ነው የተከበረው።
በበዓሉ የደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ኀይለኢየሱስ ሰሎሞን፣ የደብረ...
የሴቶችን ጥቃት ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል።
ደባርቅ: ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጸጥታ ችግር የሴቶች ጥቃት እንዲባባስ እያደረገ መኾኑን የሰሜን ጎንደር ዞን ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ አስተውቋል።
የሰሜን ጎንደር ዞን ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ኀላፊ ባንችዓምላክ መልካሙ የጸጥታ ችግር...
የተሠሩ የልማት ሥራዎች የከተማዋን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት የሚያሳድጉ ናቸው።
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የቢሾፍቱ ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በባሕር ዳር ከተማ የተሠሩ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ባለፉት ሁለት ዓመታት የሰላም ችግር ቢያጋጥምም ሰላሙን...








