ማኅበረሰቡ የአካባቢውን ሰላም በማጽናት የቱሪዝም ዘርፉ እንዲነቃቃ ማገዝ አለበት።
ገንዳ ውኃ: ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የገንዳ ውኃ ከተማ ባሕልና ቱሪዝም እና የዞኑ ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ በጋራ በመኾን የዓለም የቱሪዝምን ቀንን "ቱሪዝም ለዘላቂ ለውጥ" በሚል መሪ መልዕክት በገንዳ ውኃ ከተማ አክብረዋል።
በዓሉ በዓለም አቀፍ ደረጃ...
የሳይበር ደኅንነት ኦዲትን ያላለፈ የትኛውም ሲስተም ወደ ሥራ አይገባም።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ቢሮ ከኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር (ኢንሳ) ጋር በመተባበር 6ኛው ሀገር አቀፍ የሳይበር ደኅንነት ወርን አስመልክቶ በባሕር ዳር ከተማ የፓናል ውይይት አካሂዷል።
የአማራ ክልል ኢኖቬሽን...
“90 በመቶ የሚደርሰው የሳይበር ጥቃት በግንዛቤ ክፍተት ይከሰታል” የሳይበር ደኅንነት ባለሙያ
ባሕር ዳር: ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር ውስጥም ኾነ በዓለም አቀፍ ደረጃ አብዛኛው የሳይበር ጥቃት የሚከሰተው በሰዎች በቂ ግንዛቤ አለመኖር መኾኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር (ኢንሳ) የሳይበር ደኅንነት ባለሙያ ቢኒያም ማስረሻ ተናግረዋል።
በየዓመቱ በጥቅምት ወር...
በጎነት ባሕል ኾኖ መቀጠል ይገባዋል።
ደብረ ታቦር: ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን ወጣቶች እና ስፖርት መምሪያ የ2017 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ ማጠቃለያ እና የ2018 ዓ.ም የበጎ ፈቃድ ማስጀመሪያ የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል።
አሚኮ ያነጋገራቸው የክረምት በጎ ፈቃደኞች በጎነት ባሕል...
ከ280 ሺህ በላይ ዜጎችን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የልማት ሥራዎች በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ተከናውነዋል።
እንጅባራ: ጥቅምት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር የ2017 የክረምት ወራት የዜጎች በጎ ፈቃድ አገልግሎት የመዝጊያ እና የቀጣይ በጋ ወራት ማስጀመሪያ መርሐ-ግብር ተካሂዷል።
በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር በ2017 ዓ.ም የክረምት ወራት በ17 የትኩረት መስኮች ከግማሽ ሚሊዮን...








