አስታዋሽ ስላለን ደስ ብሎናል።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጉምሩክ ኮሚሽን የባሕር ዳር ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት መሪዎች እና ሠራተኞች የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ በዝግባ የሕጻናት እና አረጋውያን መረዳጃ በጎ አድራጎት ድርጅት ማዕድ አጋርተዋል። የባሕር ዳር ከተማ...

የምንፈልገው ሰላም የእኛን ፍላጎት ብቻ ሳይኾን የሀገርን እና የወገንን ሰላም የሚያሟላ ሊኾን ይገባል።

  ባሕርዳር ፡ ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም የሁሉ ነገር ዋስትና ነው፡፡ ሠርቶ የመለወጥ፣ ወልዶ የማሳደግ፣ ወጥቶ የመግባት በሰው ልጆች የእለት ከእለት ተግባር ውስጥ ከምንተነፍሰው አየር ያልተናነሰ ዋጋ አለው፡፡ ከጥቂት ዓመታት ወዲህ ግን ይህ አስፈላጊ ሰላም...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቱሉ አራራ የተቀናጀ ሞዴል መንደርን መረቁ።

  ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የቱሉ አራራ የተቀናጀ ሞዴል መንደርን መርቀው ከፍተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ዛሬ ከቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች...

“ዓለም አንድነትን፣ ፍቅርን እና ሰላምን ትፈልጋለች” ብፁዕ አቡነ ፊሊጶስ

  ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በላሊበላ እየተከበረ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ብፁዕ...

የገና ጨዋታ እረኞች በኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ ደስታቸውን የገለጹበት ባሕላዊ ክዋኔ ነው::

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ትልቅ ትርጉም ያለው መንፈሳዊ በዓል ነው። የልደት በዓል የአምላክን ሰው መኾን እና ለዓለም መድኃኒት ኾኖ መወለዱን የሚገልጽ ታላቅ በዓል ነው። የሰው ልጅ...