የአማራ ክልል የፍትሕ እና ሕግ ኢንስቲትዩት ቦርድ ሁለተኛ መደበኛ ሥብሠባዉን በማካሄድ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 09/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንስቲትዩቱ ቦርድ ሁለተኛ መደበኛ ሥብሠባዉን በማከናወን በመጀመሪያዉ መደበኛ ጉባኤ የተላለፉ ውሳኔዎች እና አቅጣጫዎችን አፈጻጸም ከገመገመ በኋላ በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመወያየት ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እና...

ከሰላም ውጭ ያሉ አማራጮች በሙሉ አውዳሚና አክሳሪ ናቸው።

ባሕርዳር፡ ጥቅምት 08/2018(አሚኮ) የኢትዮጵያ የሰላም እናቶች ማኅበር እና የኢትዮጵያ ሴቶች ማኅበር "ለአማራ ክልል ሰላም መስፈን የሰላም እናቶች ሚና " በሚል መሪ መልዕክት ምክክር አካሂደዋል። የአማራ ክልል የሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ እሸቱ የሱፍ...

በኮምቦልቻ ከተማ 127 ኢንዱስትሪዎች በሥራ ላይ ናቸው።

ደሴ: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል በኮምቦልቻ ከተማ በኢንዱስትሪ ፓርክ እና ከኢንዱስትሪ ፓርክ ውጭ ያሉ አምራች ኢንዱስትሪዎችን ተመልክተዋል። ኢንዱስትሪዎች በሥራ ዕድል ፈጠራ፣ ተኪ ምርት በማምረት እና የውጭ ምንዛሬ በማስገኘት ውጤታማ...

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በትምህርት ላይ የተፈጠረውን ችግር ለመቀልበስ የማይተካ ሚና አላቸው።

ደሴ: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በክልሉ የሚገኙ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2018 ዕቅድ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል። አስተያየታቸውን ለአሚኮ የሰጡት የደብረብርሃን መምህራን ትምህርት ኮሌጂ ዲን...

የሰቆጣ ዝናብ አጠር የግብርና ምርምር ማዕከል በአካባቢው ውጤታማ ሥራ እየሠራ ነው።

ሰቆጣ: ጥቅምት 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰቆጣ ዝናብ አጠር የግብርና ምርምር ማዕከል በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ዝናብ አጠር አካባቢዎች የተሻሻሉ ምርጥ ዘሮችን እና የተዳቀሉ እንሰሳትን ለአርሶ አደሮች የማላመድ ተግባር የሚከውን የምርምር ማዕከል ነው። ማዕከሉም በተያዘው...