የእንጅባራ ከተማን የኮሪደር ልማት በአከባቢው ካሉ የመስህብ ሃብቶች ጋር ማስተሳሰር ይገባል።

እንጅባራ፡ ጥር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር የመጀመሪያው ምዕራፍ የ1 ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት ሥራ ተጀምሯል። የኮሪደር ልማቱ የእግረኛና የብስክሌት መንገዶች ፣ የመንገድ ዳር ማረፊያዎች፣ ስማርት የኤሌክትሪክ ፖሎች ተከላ፣...

የደን ጭፍጨፋ ሳይፈፀም መከላከል እና ጥፋት ሲፈፀምም መጠየቅ ይገባል።

ወልድያ: ጥር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወልድያ ከተማ አሥተዳደር ከደን ጠባቂዎች፣ ከእድር መሪዎች፣ ከቀበሌ አሥተዳዳሪዎች፣ ከግብርና ባለሙያዎችና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር የአካባቢውን ደን እና የተፈጥሮ ሃብት መጠበቅ ላይ ያተኮረ ምክክር አካሂዷል። የከተማ አሥተዳደሩ ደን...

“ሕዝቡ የሚፈልገው ሰላምን፣ አብሮነትን፣ አንድነትን እና ኢትዮጵያዊነትን ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕርዳር: ጥር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ የስድስት ወራት የእቅድ አፈጻጸም እና የቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ በባሕር ዳር ከተማ እየመከረ ነው። የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ...

ከንግድ ባንክ ጋር የብድር አቅርቦት ስመምነት መደረሱ ለአርሶ አደሮች ትልቅ አቅም ይፈጥራል።

ደሴ: ጥር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደሴ ዲስትሪክት እና የደቡብ ወሎ ዞን አሥተዳደር በግል እና በቡድን ለተደራጁ አርሶ አደሮች የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የሚረዳ ብድር ለማቅረብ የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደሴ...

የእስቴ – ስማዳ መንገድ ግንባታ ዋና ዋና ሥራዎች ተጠናቀቁ።

ባሕር ዳር: ጥር 01/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር በደቡብ ጎንደር ዞን የእስቴ - ስማዳ መንገድ ግንባታ ዋና ዋና ሥራዎች መጠናቀቃቸውን ተከትሎ ደረጃውን የጠበቀ አገልግሎት በመስጠት ላይ መኾኑን ገልጿል። የመንገዱ መገንባት ከዚህ በፊት ወደ ተለያዩ...